#ደስታ_ባንተ_ይደሰት ! በዚህች ምድር ያለ -የሰው ልጅ ሁሉ ለማግኘት የሚጥረው #ደስታ ነው። ደስታንም ለማግኘት ከፈለግክ፣ እርግጠኛ የምትሆንበት አንድ መንገድ አለ። እሱም ሀሳብህን መቆጣጠር ነው። ደስታ ከውጭ ሁኔታ የሚታይ አይደለም። የሚያምር ልብስ ብትለብስ፣ ያማረ ቤት ቢኖርህ፣ አዲስ መኪና ብትገዛ፣ ቆንጆ ፍቅረኛ ብትኖርህ፣ አቋምህ የተስተካከለ ቢሆን... ውስጥህ ሰላም ያለው ሀሳብ ከሌለ ደስተኛ ልትሆን አትችልም። ስለዚህ ደስታ የውስጥ ስሜት እንጂ ከላይ የሚታይ አይደለም። ደስታህን የምታገኘው ሀሳብህን መቆጣጠር ስትችል ነው። 👉 ለሁሉም ነገር ጊዜ እንዳለው ሲገባህ 👉 ትግስት መራራ፣ ፍሬዋ ግን ጣፋጭ እንደሆነ ስታውቅ 👉 ለምትሰራው ስራ ለቤተሰብህ፣…
12 сентября 2026
Оригинал
551 просмотров