ስዬ አብርሃ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ መፃፋቸው ተሰማ ❗ ❗ "..ጊዜ ሳትሰጥ ወደ አስመራ ገብተህ መለስ ዜናዊ የተሳሳተውን ነገር አስተካክል" አቶ ስየ አብርሃ። 👉 የህወሓት መስራች እና የቀድሞው የሴንተራል ኮማንድ አባል የነበሩት አቶ ስዬ አብርሃ ለኢፌዴሪ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስቸኳይ ደብዳቤ የፃፉላቸው ሲሆን፤ አቶ ስዬ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በፃፉት ደብዳቤያቸው "ጊዜ ሳትሰጥ ወደ አስመራ ገብተህ መለስ ዜናዊ የተሳሳተውን ነገር አስተካክል። አይደለም አሰብ ኤርትራም ያለአግባብ ከኢትዮጲያ በሴራ የተገነጠለች ሀገር ናት። ስለዚህ ነገ ዛሬ ሳትል ከጀግኖች ጋር ሆነህ ወደፊት ገስግስ። እኔም በእዚህ ታሪካዊ ሂደት ላይ የህይወትም ሆነ…
አዲስ ሪፖርተር - NEWS
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው ! => በቻናሉ 📌 ፈጣን ፥ 📌 ትኩስ ፥ 📌 ወቅታዊ እና 📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል ! For promotion @Addisreporter_bot #ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Динамика подписчиков
с 20 июля 2026 по 12 октября 2026 · минимум 35 900 · максимум 36 900
Кто рекламировался за полгода
Рекламных размещений с маркировкой не найдено.
Публикации
የኮንዶም እጥረት መፍትሄ አገኘ፡ ለአንድ ዓመት ተኩል የሚሆን በቂ አቅርቦት ገባ በኢትዮጵያ አጋጥሞ የነበረውን የኮንዶም እና የስነ-ተዋልዶ ጤና ግብአቶች እጥረት ለመቅረፍ ዲኬቲ ኢትዮጵያ ለ18 ወራት የሚሆን ሰፊ በቂ አቅርቦት ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባቱን አስታወቀ። ዓለም አቀፍ የእርዳታ አቅርቦቶች በመቀነሳቸው ምክንያት ተፈጥሮ የነበረውን ክፍተት ለመሙላት፣ ተቋሙ በግዥና ሎጅስቲክስ ሰፊ የሪፎርም ስራዎችን ማከናወኑ ተገልጿል። በተጨማሪም የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን እንዲሁም የአለም ጤና ድርጅት መስፈርቶችን ያሟላ ዘመናዊ ማዕከላዊ መጋዘን በመገንባት የአቅርቦቱ ጥራት ሙሉ በሙሉ እንዲጠበቅ ተደርጓል። ይህ የተገዛው አቅርቦት በሶሻል…
ኢትዮጵያ ምላሽ ሰጠች ❗ ❗ ኢትዮጵያ በዓባይ እና በቀይ ባሕር ላይ ያላትን ቁርጠኛ አቋም አስታወቀች ❗ ❗ ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ባወጣው ይፋዊ መግለጫ፣ በዓባይ ወንዝ አጠቃቀም እና በቀይ ባሕር ቀጣና ያላትን ታሪካዊ፣ ጂኦግራፊያዊ እና ህጋዊ አቋሞች በተመለከተ ጠንካራ መልእክት አስተላልፏል። 1.ኢትዮጵያ የዓባይ (ብሉ ናይል) ወንዝ ዋነኛ ምንጭ እንደሆነችና ከጠቅላላው የናይል ወንዝ ውኃ 85 በመቶ የሚሆነውን እንደምታበረክት ሚኒስቴሩ ገልጿል። ስለ ወንዙ አጠቃቀምና አስተዳደር የሚደረጉ ማናቸውም ውይይቶች ይህንን መሠረታዊና ተፈጥሮአዊ እውነታ ያገናዘቡ መሆን እንዳለባቸው በጥብቅ አሳስቧል። 2. በታሪክም ሆነ…
አዲስ ሪፖርተር - NEWS pinned a photo
🏘 40% ብቻ ከፍለው ቀሪውን 60% የቤቶን ቁልፍ እጆ ካስገቡ ቡኋላ የሚከፍሉት ልዩ እድል ከቴምር ሪልስቴት 🏘 ባለ 1 መኝታ ከ60 እስከ 71 ካሬ 🏘 ባለ 2 መኝታ ከ90 እስከ 105 ካሬ 🏘 ባለ 3 መኝታ ከ112 እስከ 145 ካሬ 🌴 ቴምር ሪል እስቴት የማይደገም ዕድል በአዲስ ሳይት በመሀል መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ይዞላቹ መቷል። 👉 እንዲሁም 100% ለሚከፍሉ ደምበኞች ደግሞ የ35% ታላቅ ቅናሽ ለውስን ቤቶች ቀድመው ቦታ ይያዙ 👉 ልብ ይበሉ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ 👉 ተጨማሪ ሼባ ማይልስ ይበረከትሎታል ለበለጠ መረጃ 📞 0942-16-42-62 ይደውሉ
#Dessie አቶ ዱባለ አብራሬ የደሴ ከተማ ከንቲባ ሆነው ተሾሙ። የደሴ ከተማ ምክር ቤት የከተማዋን አዲስ ከንቲባ ሹመት አፀደቀ። በዚህም የወልዲያ ከተማ ከንቲባ የነበሩትን አቶ ዱባለ አብራሬን የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አድርጎ ሾሟል። የደሴ ከተማ ከንቲባ የነበሩት አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የፕላን ልማት ቢሮ ኃላፊ ሆነው መሾማቸው ይታወሳል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
📌 በማይ ፀብሪ ግንባር ከትናንት በስቲያ በ23/2019 ዓ.ም ከለሊት 4:00 አከባቢ የጀመረው ውጊያ መከላከያ ሰራዊት አዲገብሩን መቆጣጠሩን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። ዛሬም የተኩስ ድምጽ እንደሚሰማ ገልፀውልናል። 📌 የኤርትራ ሰራዊት በአዲግራት አቅራቢያ ምሽግ መቆፈር ጀምሯል፣ወደ አዲግራት ሸሽተው የነበሩ የህወሓት አመራሮች ወደ ኢሮብ ወረዳ ዓሲምባ መውረዳቸውን ምንጮቻችን ገልፀዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
የአራቱ መሪዎች ስምምነት ‼️ ግብፅ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ሶማሊያ በአባይ ወንዝ፣ በቀይ ባህር ደህንነት እና በሀገራት ሉዓላዊነት ዙሪያ የጋራ አቋም የያዙበትን «የአላሜይን መግለጫ»(Alamein declaration) በጋራ ፈረሙ። በግብፅ አስተናጋጅነት በተካሄደው የዚህ መሪዎች ጉባኤ ላይ የተላለፉ ዋና ዋና ውሳኔዎች፡- 🌊 የአባይ ወንዝ እና የውሃ መብት፦ የታችኞቹ የአባይ ተፋሰስ ሀገራት (ግብፅ እና ሱዳን) የውሃ ድርሻን የሚነካ ማንኛውንም «በአንድ ወገን ብቻ የሚወሰድ እርምጃ» በጽኑ እንደሚቃወሙ አስታውቀዋል። ማንኛውም ውሳኔ በቅድመ ስምምነትና ምክክር መሆን እንዳለበት አሳስበዋል። 🚢 የቀይ ባህር አስተዳደር፦ የቀይ ባህር እና የኤደን ባህረ ሰላጤ ደህንነት…
የትምህርት ሚኒስቴር የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ አደረገ የትምህርት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ለወሰዱና በ2019 ዓ.ም በመምህራን ትምህርት ኮሌጆች ለመሰልጠን ለሚወዳደሩ አመልካቾች የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል። ሚኒስቴሩ ለክልልና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች በላከው ይፋዊ ደብዳቤ፣ ውሳኔው የክልሎችን ነባራዊ ሁኔታና የፈተና ውጤት ያገናዘበ መሆኑን ገልጿል። በዚህም መሰረት ለዲፕሎማ (12+2) ፕሮግራም፦ ለተፈጥሮና ማህበራዊ ሳይንስ፡ ለወንዶች 215 እና ከዚያ በላይ፣ ለሴቶች 205 እና ከዚያ በላይ፤ ለታዳጊ ክልሎች፣ አርብቶ አደሮችና አካል ጉዳተኞች፡ 185 እና ከዚያ…