Аватар канала አትሮኖስ
TG

አትሮኖስ

Telegram · atronosee
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact @atronosebot please dont touch the leave button. 😔 😳 😳
Подписчиков268 000
Охват поста791
Коэффициент охвата0,3%
Постов за месяц 33 последний 10 октября 2026
Рекламных постов 0 0,0% ленты
Прирост аудитории −0,7% за 90 дней

Динамика подписчиков

с 20 июля 2026 по 12 октября 2026 · минимум 268 000 · максимум 270 000

Кто рекламировался за полгода

Рекламных размещений с маркировкой не найдено.

Публикации

Оригинал

💍 ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው ⁉️ 💁‍♂ ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን ⁉️ 👨‍🦱 🧑‍🦳 ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው ⁉️ ⛪️ በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል ⁉️ 🤵‍♂ የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል ⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት 👇 👇 👇 @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel

12 просмотров
Оригинал

😍 ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0

11 просмотров
Оригинал

" አላውቅም ስልህ እውነት መሰለህ እንዴ ? ሀይ አባዬ እንደዛ ብሎ ያወጣልኝ እኔ እስክወለድ በጣም ተቸግሮ ስለነበርና እኔ ስወለድ ችግሩ ስለተቀረፈ ችግሩን ጣሰነው ለማለት ነው ጣሰው በቀለ ብሎ ከራሱ ስም ጋር አዋህዶ ሲጠራኝ ደስ ይለዋል አለቀ ። አንተ ቀልድ ችግር የለውም ኤፊ ይሄን ነገር በቀልድም መልክ ከኔ ውጪ ለሌላ ሰው ታወራና እንጣላለን ። አንተ እየቀለድክ ነው። ሰው ግን እውነት ነው የሚመስለው፣ እውነት መሰላቸው አልመሰላቸው ለደንታቸው ነው፣ ነገር ግን በተለይ እዛ የምሰራበት ገረዥ ውስጥ እንዲህ ብለህ ብታወራ እያበሸቁ ስራ አያሰሩኝም ፣ በተለይ ደሞ ያ ግልፍጥ ትዛዙ የሚባል ልጅ ይህን ቢሰማ ጭራሽ አይፋታኝም። አመቱን ሙሉ ለመጣው ሰው ሁሉ…

394 просмотров
Оригинал

"በቃ ምንም አትንገሪኝ ትቸዋለሁ ካስጨነኩሽ ይቅርታ !" አልኳት። አፏን በእጇ አፍና ከሳቋ ጋር ስትታገል። እቺ ልጅማ እየሳቀች እኔን ልታሳብደኝ ነው። እኔ በንዴት እየተንተከተኩ እሷ ላለመሳቅ እስክትታገል ሳቋ መምጣቱ እራሱ ይገርማል። "በቃ ተናደድክ ኤፊ ?" አለችኝ ወደኔ ዞራ። " ቀጥተኛ መልስ የማትመልሽልኝ ሆን ብለሽ እኔን ለማናደድ አልነበር ተሳክቶልሻል እንኳን ደስ አለሽ!" "ቀጥተኛ ማለት እንዲህ ቀጥ ያለ?" አለችኝ የመሀል ጣቷን ሽቅብ ቀስራ በፈገግታ እየተመለከተችኝ። መልስ አልሰጠኋትም ሲያሻት እንድታጨረጭረኝ ፣ ሲያሻት እንድታስገርመኝ ፣ ሲያሻት እንድታስደስተኝ፣ ሲያሻት እንድትናፍቀኝ በልቤ ላይ ያነገሳትን ፍቅርን ግን "እድሜህ ይጠር!"…

326 просмотров
Оригинал

#ተማሪዋ ! ፡ ፡ #ክፍል_አስራ_አንድ ፡ ፡ #ድርሰት_በጥላሁን የደወለው ዛኪ ነው! ተፋጠጥን፣ እንደተለመደው ከኔ መቶ ሜትር ርቃ እንዳታናግረው እንዳትነሳ •••አንገቴ ላይ ያለውን እጇን በግራ እጄ ያዝኩትና •••• "ዛኪ ነው ደዋይሽ እንቺ አናግሪው!" አልኳት በቀኝ እጄ የያዝኩትን ስልክ እንድትቀበለኝ ወደሷ ጠጋ እያደረኩ። አልተቀበለችኝም ። ስልኳ እየጠራ ነው ። ጥያቄ ባዘሉ አይኖቿ አንገቷን ወደ ቀኝ ዘመም አድርጋ በዝምታ አየችኝ። እንደትቀበለኝ በአይኔ ወደ ስልኩ እያመለከትኳት እኔም ዝም ብዬ አየኋት••• === ምንም ቃል ካፏ ሳይወጣ ስሜቱ ከአስተያየቷ የተቀዳ የሚመስል የግርምት ፈገግታ ወደ ጎን ፈገግ አለችና ስልኩን ተቀበለችኝ። ዘገም ብላ ወደ…

353 просмотров
Оригинал

"ታድያ ፍቅር ድብርት ይለቃል እንዴ ኤፍዬ••••?" "አንዳንዴ!" አልኳት። "አንዳንዴ ማለት ምን ማለት ነው•••?" "እራሱን ፍቅርን ጠይቂው እኔ ምን አውቃለኩ!" "እና በምን ምክንያት እንደደበረኽ አታውቅም•••? እያለችኝ ከቦርሳዋ ውስጥ ስልኳ ጠራ ። እጇን ከአንገቴ ላይ ልታነሳና ስልኳን ከቦርሳዋ ልታወጣ ስትል አንገቴ ላይ ያለውን እጇን ያዝ አደረኩት። ግራ በተጋባ ስሜት ትክ ብላ ብላ ስታየኝ••• "እቀፊኝ እኔ አወጣልሻለሁ !" ብያት ቦርሳዋን ብድግ ሳደርገው። "ኪኪኪኪ •••ኧረ የሴት ቦርሳ ማየት ነውር ነው ኤፍዬ!" "ምንም አላይም እሄው እጄን ልኬ ሞባይልሽን ብቻ ማውጣት " እያልኳት አይን አይኗን እያየሁ ስልኳን ከቦርሳዋ ውስጥ አውጥቼ እንደጨረስዩ…

661 просмотров
Оригинал

በእርግጠኝነት ወላጆቼን ሞት ከነጠቀኝ በኋላ ለመጀመሩያ ግዜ ነበር እንደዚህ ከልቤ የሳቅኩት። "ምንድን ነው እንደዚህ ያሳቀህ •••? አሁን የተናገርኩት መቼም እንደዚህ አያስቅም?" አለችኝ። "ካካካካ ••••አይ አይደለም በተናገርሽው ነገር ብቻ በዚህ ልክ መሳቅማ ኪሳራ ነው አያዋጣኝም እኔን ያሳቀኝ የተናገርሽው ነገር በውስጤ የፈጠረው ሀሰብ ነው!" "ማለት•••?" "ማለትማ ••••ቃል ኪዳን የምትባል ልጅ ከሹፌር ጋር ፍቅር ጀምራ ወሬው ሁሉ ከትራፊክ ጋር እየተቆራኘ ሲያስቸግራት ምን እንደሚሰማት እያሰብኩ ነው የሳቅኩት !" "የቷ ቃል ኪዳን••••?!" "አንቺ ነሽ ሌላ ቃልኪዳን የት አውቃለሁ እኔ !" "ሂድ ወደዛ አቦ ••••ምንድን ነው ግራ የምታጋባኝ!"…

595 просмотров
Оригинал

#ተማሪዋ ! ፡ ፡ #ክፍል_አስር ፡ ፡ ከኪሴ ውስጥ አውጥቼ ስመለከተው ቃልዬ ነች የደወለችው። በፍጥነት ወደ ጆሮዬ ላኩትና ••• "ሄሎ ቃሌ የት ነሽ•••? " ወጣ ብዬ ነበር ፣ አሁን ግቢ ገባሁ አንተ ግን ቅድም ባልተለመደ ሰአት የደወልከው በሰላም ነው•••?" "ቤት በኩል ገባሽ••••? •••••ደሞስ ያልተለመደ ማለት ምን ማለት ነው ••••? " አልኳት። በዛች ቅፅበት በመደወሏም በጥያቄዋም ድንብርብሬ ወጥቶ ። "ምን••••? ቤት በኩል ስትል ••••? አልገባኝም ኤፍዬ ምን ለማለት ፈልገህ ነው•••?" "ቤት በኩል••••? የምን ቤት በኩል ••••? ቤት በኩል አልኩ እንዴ ቃልዬ•••? ኧረ አላልኩም! "ስላት••• "ኪኪኪኪኪኪኪኪ•••••!" ያንን ሳቋን…

661 просмотров
Оригинал

አትሮኖስ pinned « #ተማሪዋ ፡ ፡ #ክፍል_ስምንት ፡ ፡ #ድርሰት_በጥላሁን •"ዝም ብለህ ፊት ለፊትህን እያየህ ብትነዳ ምናለበት ኤፍሬም ?" አልኩት እራሴን ምን ማለት ? ምን ማድረግ? እንዳለብኝ ግራ ሲገባኝ ። በቀስታ እየነዳሁ ልከተላቸው አሰብኩና መንዳትም ተሳነኝ። ላስነሳ ስሞክር እንቢ አለኝ። የኔም ልብ የባጃጄም ሞተር እኩል ተረበሹ መሰለኝ ባጃጃም እምቢ አለች •••እኔም ለመንዳት •••ምኑን… »

0 просмотров
Оригинал

"እቺ ልጅ በየሄደችበት መሳቅ ነው እንዴ ስራዋ!"አልኩ በውስጤ። ወድያው ሶስቱም. ተከታትለው ልጅቷን ወዳመጣቻት ባጃጅ ውስጥ ገቡ። የባጃጄን ሞተር አስነሳሁ። በጎን መስታወት( 'በስፖኪዬ')እያየኋቸው በቀስታ ወደፊት መሄድ ጀመርኩ። ባጃጇ ቀጥ ብላ በኔ አቅጣጫ መምጣት ስትጀምር ሄደን ሄደን መውጫው ላይ ከላይ ከሼል፣ አልያም ከታች ከሳፕያን መስመር የሚመጡ ባጃጆችን ለማሳለፍ ቆም ካልኩ ደርሰውብኝ መተያየታችን ነው ስለዚህ መፍጠን አለብኝ ፣አልኩና ፍጥነቴን ጨምሬ ወደፊት እየገሰገስኩ አየት ሳደርግ•••• እነቃልኪዳን ያሉባት ባጃጅ ጭራሽ ወዳልጠበኩት አቅጣጫ ተኮረበች። ወይኔ ተሸወድክ ኤፊ ! እያልኩ አመቺ ሁኔታ ጠብቄ ዞርኩና ወደሄዱበት አቅጣጫ ተምዘገዘኩ።…

981 просмотров

Похожие каналы