Аватар канала ETHIO ARSENAL
TG

ETHIO ARSENAL

Telegram · ethio_arsenal
–The largest Arsenal Telegram channel in Ethiopia. Get instant updates on news. (Unofficial Fan channel ) ____________________ 📥 For Advertising : @EthioArsAds_bot
Подписчиков423 000
Охват поста13 300
Коэффициент охвата3,1%
Постов за месяц 100 последний 9 октября 2026
Рекламных постов 0 0,0% ленты
Прирост аудитории +3,4% за 90 дней

Динамика подписчиков

с 20 июля 2026 по 12 октября 2026 · минимум 409 000 · максимум 424 000

Кто рекламировался за полгода

Рекламных размещений с маркировкой не найдено.

Публикации

Оригинал

◾️ | ⏪ የመጨረሻ ጊዜ አርሰናል ሊድስን ኤምሬትስ ላይ ሲያስተናግድ 5-0 አሸንፎ ነበር። የጎል አስቆጣሪዎቹም ዩሪየን ቲምበር (2)፣ ቡካዮ ሳካ (1) እና ቪክቶር ዮከሬስ (2) ነበሩ። ዮከሬስም በኤምሬትስ የመጀመሪያ ጨዋታው ሁለት ጎሎችን አስቆጥሮ ነበር። ነገስ? 👀 “SHARE” @ETHIO_ARSENAL

1 510 просмотров
Оригинал

▪ | ኦዴጋርድ በዛሬው ልምምድ 📸 🤩 “SHARE" @ETHIO_ARSENAL

8 720 просмотров
Оригинал

•|| Starboy 🤝 Starboy "SHARE". @ETHIO_ARSENAL

12 000 просмотров
Оригинал

• ለ ሴቶች ሆድ ላይ በማሰር ብቻ የ ቦርጭ መቀነሻ እና ቅርፅ ማስያዣ Fat burner Belt ይዘንላችሁ መተናል ። • አዲስ አበባ ላለ የዴሊቨሪ አገልግሎት አለን 🚚 • ክልል ከተሞች በ ፖስታ እንልካለን ። ፈላጊ በ @MeinboxMe ያናግሩን !

11 400 просмотров
Оригинал

ይሄ ተጫዋች ማን ነው? SHARE @ETHIO_ARSENAL

12 700 просмотров
Оригинал

🚨 የሥራ ቅጥር | Gunners Media ገነርስ ሚዲያ በቡድኑ ውስጥ ሙሉ ጊዜ የሚሰሩ ብቁና ተሰጥኦ ያላቸውን ባለሙያዎች እየፈለገ ነው። 🎬 1. የቪዲዮ ኤዲተር & የፎቶ/ግራፊክስ ዲዛይነር በቪዲዮ ኤዲቲንግ እና በፎቶ/ግራፊክስ ዲዛይን ጥሩ ችሎታ ያለው፣ ፈጠራ ያለው እና ጥራት ያለው ሥራ ማቅረብ የሚችል ሰው እንፈልጋለን። የሚፈለጉ ክህሎቶች፦ • Adobe Premiere Pro • Adobe Photoshop • Adobe Illustrator 💰 ደመወዝ፦ እስከ 45,000 ብር 🎙️ 2. የስፖርት ኮሜንታተር በተለይም እግር ኳስን በጥልቀት የሚያውቅ፣ ጥሩ የንግግር ችሎታ ያለው፣ ተመልካችንን በድምፁና በአቀራረቡ ሊያሳትፍ የሚችል እና የአርሰናል ደጋፊ የሆነ በጣም ብቁ…

12 500 просмотров
Оригинал

▪ || የዛሬ ልምምድ ምስል "SHARE". @ETHIO_ARSENAL

13 800 просмотров
Оригинал

ይሄ ተጫዋች ማን ነው? SHARE @ETHIO_ARSENAL

14 100 просмотров
Оригинал

📲 ዞሊስ በ IG ገፁ! 🔥 “SHARE" @ETHIO_ARSENAL

14 800 просмотров
Оригинал

▪️ || የኢትዮ አርሰናል ቤተሰቦችም በየቀኑ ጠንካራ መሆን አይጠበቅባችሁም። ደህና ባልሆናቹበት ጊዜ ደህና እንደሆናችሁ አታስመስሉ፤ እረፍት መውሰድ፣ እርዳታ መጠየቅ፣ ማልቀስ እና የምታልፉበትን ነገር ማውራት ምንም ችግር የለውም። ❤️ ዋጋችሁ የሚለካው ባስመዘገባችሁት ስኬት፣ በሠራችሁት ስህተት፣ ባላችሁበት ሁኔታ ወይም ሌሎችን በምታስደስቱበት መጠን አይደለም። ሁላችሁም ፍቅር፣ ሰላም እና ደስታ የሚገባችሁ ሰዎች ናችሁ። ❤️ እኛም እንደ ኢትዮ አርሰናል ከጎናችሁ ነን 🫂 SHARE @ETHIO_ARSENAL

15 700 просмотров

Похожие каналы