የሽንት ቤት ፍሳሽ ወደ ወንዝ የለቀቀው ተቋም 400 ሺህ ብር ተቀጣ ‼️ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣንና የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት በጋራ ባካሄዱት ቁጥጥር የቻይናው ካም ወይም ጂያንግዙ የተባለ ተቋም የሽንት ቤት ፈሳሽ በቀጥታ ወደ ወንዝ ሲለቅ በመገኘቱ የ400 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት መቀጣቱ ተገልጿል። ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ እንደገለጸው ድርጊቱ የአካባቢን እና የወንዞችን ንጽህና የሚበክል በመሆኑ በወጣው የደንብ መተላለፍ ደንብ ቁጥር 180/2017 መሠረት ተቋሙ ቅጣቱ የተጣለበት ሲሆን ወደ ወንዝ የሚለቀቀውን ፈሳሽም እንዲያስቆም ተደርጓል። ማንኛውም የግልም ሆነ የመንግሥት ተቋም የአካባቢን ንጽህና…
Ethio - ዜና 🇪🇹
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን Ethio ዜና ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @Ethiozenaa_bot
Динамика подписчиков
с 20 июля 2026 по 12 октября 2026 · минимум 100 000 · максимум 106 000
Кто рекламировался за полгода
Рекламных размещений с маркировкой не найдено.
Публикации
🚨 «"በእስረኞች ላይ የሚፈጸመው እንግልት ይቆም፤ የሕግ ጥበቃ ይደረግላቸው" — ኢሕአፓ» የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ባወጣው መግለጫ በተለያዩ ማቆያ ማዕከላት ውስጥ በሚገኙ የፖለቲካና የማንነት እስረኞች አያያዝ እንዲሁም የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ላይ ያለውን በብርቱ ኮነነ። 🔹 ዋና ዋና ነጥቦች፦ የኢሕአፓ አቋም፦ የመንግሥትን የይቅርታ ሰነድ "አንፈርምም" ባሉ እስረኞች፣ ጋዜጠኞችና የፖለቲካ ሰዎች ላይ የሚፈጸመው ግፍ፣ ለየብቻ ማቆየት፣ ወደማይታወቁ ስፍራዎች ማዛወርና ዛቻዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙና ሕጋዊ መሠረት ሳይኖራቸው የተያዙት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ ጠይቋል። የእስረኞች አያያዝ ጥሪ፦ የፖለቲካ አቋም ወይም የተለየ…
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የዴሊቨሪ ክትትል ዘርፍ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል። ሹመቱ በዛሬው ዕለት የተሰጠ መሆኑ ተገልጿል:: https://t.me/Ethio_Zena23 https://t.me/Ethio_Zena23
ወደ መቀሌ በረራ ‼️ ወደ መቐለ ተቋርጦ የነበረው የመደበኛ የበረራ አገልግሎት ጥቅምት 1 ይጀመራል ‼️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት አቋርጦት የነበረውን ወደ መቐለ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ የአየር በረራ አገልግሎት ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚጀመር ታውቋል።። https://t.me/Ethio_Zena23 https://t.me/Ethio_Zena23
🚨 «በዛላምበሳ የኤርትራ ድንበር አቅራቢያ በታጣቂዎች ላይ ከባድ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ» በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር አቅራቢያ በሚገኘው የዛላምበሳ አካባቢ በዛሬው ዕለት መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4:20 ገደማ ከባድ የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ። 🔹 ዋና ዋና ነጥቦች፦ የጥቃቱ ኢላማ፦ የድሮን ጥቃቱ ኢላማ ያደረገው በዛላምበሳ አካባቢ በሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ (ኦራል) ላይ ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ታጣቂዎች ላይ እንደሆነ ተጠቅሷል። የጉዳት መጠን፦ በጥቃቱ ምክንያት በሰውና በንብረት ላይ የደረሰው የጉዳት መጠን ለጊዜው በግልጽ እንዳልታወቀ ከአካባቢው የተገኙ መረጃዎች አመልክተዋል። የድንበር ውጥረት፦ በዛላምበሳና አካባቢው ያለው…
ከጎሮ አደባባይ ወደ ኮዬ ፈቼ የሚወስደው መንገድ ለሁለት ቀናት ይዘጋል ተባለ በአዲስ አበባ ከጎሮ አደባባይ በኮዬ ፈቼ በኩል ወደ ቱሉ ድምቱ አደባባይ የሚወስደው መንገድ ለሁለት ቀናት ዝግ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ። በመንገዱ ላይ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር መሠረተ ልማት ሥራ በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ የመሬት ውስጥ የሚቀበሩ መሠረተ ልማቶችን ለመዘርጋት የዋናው አስፋልት መንገድ ክፍል ተቋርጧል። በመሆኑም ከዛሬ መስከረም 28 እስከ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ከጎሮ አደባባይ ወደ ኮዬ ፈቼ የሚጓዙ አሽከርካሪዎች በጎሮ–ቦሌ ኤርፖርት መንገድ አቅጣጫ በመጓዝ በቡልቡላ በኩል ወደ ኮዬ ፈቼና አካባቢው ሊጓዙ ይገባል…
ኢትዮጵያ ብዙ አይነት ድሮን እያመረተች መሆኑ ተዘገበ። አለም አቀፍ ተነባቢ የሆነው Defense Express ጋዜጣ ከሰሞኑ ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት በማሰባሰብ ስለታጠቀቻቸው እና በምታመርታቸው ድሮኖች ዙሪያ በሰጠው ማብራሪያ በአሁኑ ወቅት፡- - የቱርክ (Akinci እና Bayraktar TB2) -የኢራን (Mohajer-6)፣ እና የቻይና (Wing Loong I) የሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮኖችን) በታጠቁ ኃይሎቿ ውስጥ በማካተት ሰፊ ስብስብ መገንባቷን ገልጿል። በቅርቡ "ኢትዮጵያ የሩሲያ ስሪት የሆነው ‘Orion-E’ የተባለውን ዘመናዊ ሰው አልባ ድሮን መግዛቷ በተለያዩ አለም አቀፍ ሚድያዎች ሲዘዋወር የታየ ቢሆንም መረጃው የሀሰት መሆኑን እና ድሮኑ…
በዓድዋና አካባቢዋ የተፈጸመ የድሮን ጥቃት እና አዳዲስ የፀጥታ እንቅስቃሴዎች በዓድዋ ከተማ የሚገኘው የአልመዳ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ በድሮን መመታቱ ተገልጿል። ፋብሪካው ለተለያዩ አካላት የሰራዊት አልባሳትን ሲያዘጋጅ እንደነበር የተገለጸ ሲሆን፣ ከውስጡ የወጡ ቁሳቁሶችንና ማሽነሪዎችን ጭነው ለመውጣት በመዘጋጀት ላይ በነበሩ ተሽከርካሪዎች ላይ እንዲሁም በግቢው ውስጥ በነበሩ ከባድ የጦር መሳሪያዎች (ታንክና ሌሎችም) ላይ የጥቃቱ ኢላማዎች እንደነበሩ ምንጮች አመልክተዋል። በተጨማሪም ከማይሸ ጀምሮ እስከ ዓዲበራኽ፣ ዳዕሮ ተኽሊ፣ ዓባቅ እና ሓመዶ ባሉት የትግራይ አካባቢዎች ከእኩለ ሌሊት በኋላ በድሮን የተደገፈ ተደጋጋሚ የአየር ጥቃት መፈጸሙ ተመልክቷል። በሌላ…
በጣም አሳዛኝ ዜና 😭 😭 በኢትዮጵያ በዩቲዩብ ታሪክ ከሚጠቀሱ የቪዲዮ ምላሽ (Reaction) እና መዝናኛ ይዘቶች ዘንድ በስፋት የሚታወቀው የ‘አውራ’ (Awra) ቻናል አባል የነበረው ተወዳጁ ወጣት እዩ (Eyu) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ በሦስት ወጣቶች ጥምረት በተመሰረተው የ‘አውራ’ የዩቲዩብ ቻናል ውስጥ ሁልጊዜም በሳቁ፣ በደስታውና በደማቅነቱ ሙሉ ክፍሉንና ተመልካቾችን ሲያዝናና የነበረው እዩ ህይወቱ ማለፉን በማህበራዊ ገጹ የተረጋገጠ ሲሆን፣ ይህ ያልተጠበቀና አሳዛኝ ዜና ከተሰማበት ሰዓት ጀምሮ በርካታ አድናቂዎቹንና ወዳጆቹን በከፍተኛ ድንጋጤና ሀዘን ውስጥ ጥሏል። ተወዳጁ ወጣት እዩ በይዘቶቹ ለአድናቂዎቹ ይሰጥ የነበረው ደስታና ፈገግታ ሁሌም ሲታወስ…
የትግራይ ጳጳስን በቪድዮ ቀርፃ ያጋለጠችው ልጅት መደብደቧ ተገለፀ። ያሳዝናል https://t.me/Ethio_Zena23 https://t.me/Ethio_Zena23