የጠፋ ወይም የተቀደደ የብሄራዊ ፈተና ሰርተፍኬትዎን ለመቀየር ተቸግረዋል? የጠፋ ወይም የተበላሸ ሰርተፍኬትዎን ለማውጣት ረጅም ሰልፍና እንግልት መጠበቅ አያስፈልግዎትም። እርስዎ ብቻ የተበላሸብዎትን የብሄራዊ ፈተና ሰርተፍኬት በመያዝ ወደ ኢትዮጵያ ፖስታ ቅርንጫፍ ብቅ ይበሉ ። ከዚያም በአጭር ግዜ ውስጥ በቀላሉ ምትክ ሰርተፍኬትዎን ማግኘት ይችላሉ። እርስዎ ባሉበት ሆነው ሥራዎትን ይከውኑ፤ የሰርተፊኬትዎን ነገር በኢትዮጵያ ፖስታ ላይ ይጣሉት! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6 ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም @etpccsbot ያግኙን። #Ethiopost…
Ethiopost
130 years of legacy and service. Many more ahead providing modern solutions to modern problems.
Динамика подписчиков
с 20 июля 2026 по 28 сентября 2026 · минимум 8 060 · максимум 8 140
Кто рекламировался за полгода
Рекламных размещений с маркировкой не найдено.
Публикации
የኢትዮጵያ ፖስታ ከኢትዮጵያ መድን ድርጅት ጋር የተሳካ የልምድ ልውውጥ አካሄደ! የኢትዮጵያ ፖስታ ከኢትዮጵያ መድን ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ እና በጥሪ ማዕከል አስተዳደር ዙሪያ እጅግ ጠቃሚ የሆነ የልምድ ልውውጥ መርሃ ግብር አካሂዷል። በመርሃ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ልዑካን የኢትዮጵያ ፖስታ የጥሪ ማዕከልን (Call Center) የጎበኙ ሲሆን፣ በተቋማችን የደንበኞች አገልግሎት ሃላፊዎች አማካኝነት በማዕከሉ አጠቃላይ አሰራር ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ተሰጥቷቸዋል። ልምዳችንን ካጋራንባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል፦ 📞 የማዕከሉ አመሰራረት፦ የጥሪ ማዕከሉ የተቋቋመበትን ስትራቴጂ እና የዕለት ተዕለት አሰራር ⚙️…
ለሰነዶችዎ አስተማማኝ ድልድይ — የኢትዮጵያ ፖስታ! በአሁኑ ዘመን ለህጋዊ ሰነዶች እና ለዋና ግልባጭ ደብዳቤዎች የሚሰጠው ዋጋ ከፍተኛ ነው። የኢትዮጵያ ፖስታ ውድ ሰነዶችዎን አስተማማኝ ደህንነት ባለው መንገድ እና በሙሉ ታማኝነት በመላው ሀገሪቱ እርስዎ ወደአሻዎት ያደርስልዎታል። እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ሰነዶችዎን መድረሻቸው ድረስ በጥንቃቄ ለማድረስ 1000 በላይ ቅርንጫፎች እና 194 በላይ ያሉትን ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች በቀላሉ ለመድረስ የኢትዮጵያ ፖስታን ምርጫዎ ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6 ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም @etpccsbot…
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረስዎ! 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 በአዲሱ ዓመትም ፖስታ ቤትድረስ ስለመሄድ እያሰቡ ነው? የኢትዮጵያ ፖስታ በአዲሱ ዓመት መልዕክትዎን በዲጂታል መፍትሔ የሚያስተዳድሩበትን ሳጥን አልባ የመልእክት አገልግሎት (Virtual P.O. Box) ስርአት ይዞልዎት መጥቷል። ለተላከልዎ መልዕክት ፈጣን ማሳወቂያዎችን ይደርስዎታል፡፡ መልዕክትዎ ከመነሻው ጀምሮ እስከሚደርስዎ ድረስ ያለበትን ሁኔታ ይቆጣጠራሉ፡፡ መኖሪያ አድራሻዎት በድንገት ቢቀየር እንኳን ንብረትዎ ወደአሉበት እንዲመጣ ማድረግ ይችላሉ። ከእንግዲህ ወደ ፖስታ ቤት ቅርንጫፎች በመሄድ ጊዜ እና ጉልበትዎን ማባከን አይጠበቅብዎትም በስልክዎ ብቻ ቤትዎ…
አዲስ ዓመት ማለት አዲስ ዕድል፣ አዲስ ተስፋ እና አዲስ ምዕራፍ ነው:: በባለፈው ዓመት ያልተሳኩ ህልሞችን እንደ ትምህርት ወስደን፤ ዛሬ የጀመርነው አዲስ ሳምንት የለውጣችን መነሻ ይሁን! መልካም አዲስ ሳምንት! መልካም አዲስ ዓመት! 🌼 #Ethiopost #NewYear2019 #Motivation monday ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 Follow us on our social media platforms Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | Pinterest (Philately)|