🔶 የድምጻዊት ፌቨን ዮሴፍ አልበም ተለቀቀ ድምጻዊት ፌቨን ዮሴፍ «አዲስ ምዕራፍ» የሚል ርዕስ የተሰጠውን አዲስ አልበሟን በራሷ ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል በኩል ለአድማጮች አደረሰች። በዚህ አዲስ አልበሟ ውስጥ ጥልቅ መልዕክት ያላቸው የተለያዩ ሥራዎች ተካተዋል። በድምጻዊቷ «አዲስ ምዕራፍ» አልበም ውስጥ በአጠቃላይ 9 ዜማዎች የተካተቱ ሲሆን፣ ጥበብ፤ ኮብላይ ፤አለሁ፤ነይ ብራ፤ሀሳቤ፤ነፃነት ቁሳቁስ እና እናወሳስበው? የተሰኙ ርዕሶች የተሰጣቸው ሥራዎች ይገኙበታል። የሙዚቃ ወዳጆችም በድምጻዊቷ ዩቲዩብ ቻናል በመግባት አልበሙን ማዳመጥ ይችላሉ። አልበሟን ያድምጡ:-…
Event Addis Media
Connect with Addis artistic community! Contact: @Tmanaye
Динамика подписчиков
с 20 июля 2026 по 28 сентября 2026 · минимум 9 340 · максимум 9 450
Кто рекламировался за полгода
Рекламных размещений с маркировкой не найдено.
Публикации
🔶 አርቲስት አበበ ባልቻ ከፕሪስቴጅ አዲስ ጋር ፕሪስቴጅ አዲስ ከአርቲስት አበበ ባልቻ ጋር የሚያገናኝ ልዩ የውይይት መርሃ ግብር አዘጋጀ ፕሪስቴጅ አዲስ (Prestige Addis) ከራዲያንት ፊልምስ እና በአዲስ አበባ ከሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ጋር በመተባበር፣ የታዋቂው አርቲስት አበበ ባልቻ ጋር ልዩ መርሃ ግብር ማዘጋጀቱን አስታወቀ። ይህ መርሃ ግብር ማክሰኞ መስከረም 12ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በአሜሪካ ኤምባሲ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ሳችሞ ሴንተር እንደሚካሄድ የተገለጸ ሲሆን፣ ፍላጎት ያላቸው ተሳታፊዎች አስቀድመው በተዘጋጀው የመመዝገቢያ ሊንክ አማካይነት መመዝገብ እንደሚችሉ አዘጋጆቹ አስታውቀዋል። 🔗 አሁኑኑ ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ…
🔶 "የቃል ሊቀ መኳስ" መጽሐፍ ነገ ይመረቃል የገጣሚ ጌራወርቅ ጥላዬ "የቃል ሊቀ መኳስ" መጽሐፍ ነገ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ፤ም ከቀኑ 10:30 ጀምሮ በወመዘክር ይመረቃል። በዕለቱም ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች ይገኛሉ። የዝግጅቱ መግቢያ በነፃ ነው። "የቃል ሊቀ መኳስ" መጽሐፍ በ128 ገጽ ታትሞ በ300 ብር የጀርባ ዋጋ ለአንባቢያን ቀርቧል። ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1 ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1
🌸 እስከ መስቀል የሚቆይ 25% ቅናሽ!! 🌸 ቆንጆ የቁልፍ መያዛዎች እና የቦርሳ ቻርሞች ለራሳችሁ ወይም ለስጦታ ይዘን መተናል 🎀 ✨ ትንሽ ስጦታ፣ ልዩ ትዝታ። ♡ 📩 ለማዘዝ DM ይላኩ! @Paracletezhelper 💌 የእኛን ቤተሰብ ይቀላቀሉን! 🔗 https://t.me/mercy_all Instagram : https://www.instagram.com/mercyy._s?stkn=MWVlbGRjb3VlZnJpcQ== Tiktok : https://www.tiktok.com/@mercy._s?_r=1&_t=ZS-99rGsMI0OJx