Аватар канала Thoughts
TG

Thoughts

Telegram · justhoughtsss
ቸል የተባሉ እሳቤዎች፥ ያልታዩ እይታዎች የሚፈነጩበት ቤት ነው ፥ እናንተስ ጎራ አትሉም? comment for the writer : @Exquisiteperfume discussion group https://t.me/+uDtKY02cOho2NGZk Tiktok: https://www.tiktok.com/@the_author_nani?_t=8pGCAO5NksY&_r=1 Since:Dec-10-2022
Подписчиков11 500
Охват поста2 620
Коэффициент охвата22,8%
Постов за месяц 27 последний 4 октября 2026
Рекламных постов 0 0,0% ленты
Прирост аудитории +5,5% за 90 дней

Динамика подписчиков

с 20 июля 2026 по 12 октября 2026 · минимум 10 900 · максимум 11 600

Кто рекламировался за полгода

Рекламных размещений с маркировкой не найдено.

Публикации

Оригинал

አያት ሆንኩላችሁ 😄

597 просмотров
Оригинал

ሰፈሮች ሲፀዱ ከሚጠፉ ነገሮች አንዱ የጫማ ሰፊ እና የልብስ ሰፊ ቦታ ነው። ከሰፈሩ ጋር አብረው የኖሩ ሰፊዎችና ጠጋኞች የሚቀመጡበት ቦታ በስማቸው ተሰይሞ ሲኖሩ ሲኖሩ... እሱ አሁን ቀርቷል። ከተገዙ በስንተኛ ቀናቸው የሚበጠሱ ጫማዎቼን ስገባ ስወጣ እያየሁ አሄሄ ከማለት ወደ "ዙር መሰፋት ያለበትን ጫማ ለምንድነው ፋብሪካዎቹ ሰፍተው የማይሸጡት ወይስ ይሄም ሌላ ተመጋጋቢ የካፒታሊዝም ስርዓት ነው" ብዬ መብሰክሰክ ስጀምር ጫማ ቤት ተከፍቷል መባሉን ሰማሁ። እሰይ እሰይ ብዬ ጫማዎቼን ሰብስቤ ልሄድ አልኩና አያይ ቢያበላሸውስ ደግሞ ብዬ መጀመሪያ አንድ በቅርብ ገዝቻት በማግስቱ የተገነጠለች ጫማ ይዤ ሄድኩ የተለመደውን አይነት በሸራ የተወጠረ ጥግ ላይ ያለች…

1 540 просмотров
Оригинал

ክቡራን እንደምን አላችሁ? ከምናልባት በኋላ ደብዛዬ መጥፋቱን አስተውላችኋል መቼም... ያው ፅሁፍ ደግሞ መጠነኛም ቢሆን መረጋጋት ስለሚፈልግ ነው ልፅፍ ያልቻልኩት። I hope በቶሎ ነገሮች መስመር ይዘው በአጫጭር ፅሁፍ እንደማንበሸብሻችሁ። እስከዛው ግን የአመታዊ ተከታታይ ታሪካችን ዘውግ "sci-fi" እንዲሆን እያሰብኩ ነበረ እና በዛ ላይ ምን ትላላችሁ? ሁለተኛው ደግሞ ፅሁፎቹ እስኪመጡ የመፅሐፍ እና የፊልም ግብዣው ይቀጥል ወይስ ፅሁፎቹን መጠበቅ ትችላላችሁ?

1 740 просмотров
Оригинал

እንዴት አደራችሁ

2 340 просмотров
Оригинал

ይሄንን Back Support ብቻ በማድረግ በቁመትህ ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚመጣ ታውቃለህ? አብዛኞቻችን አጭር ሳንሆን ነገር ግን በተለያዩ ጫናዎች ምክንያት በተለይ ቢሮ ውስጥ ለምንሰራ,ለራይድ ሾፌሮች እንዲሁም ከ ኮምፒዩተር ጋር የምናሳልፍ ሰዎች ጀርባችን ላይ በሚደርስ ጫና ምክንያት የጀርባችን አከርካሪ አጥንት እንደመጉበጥ አይነት ቅርጽ ይይዛል በዚህም ምክንያት ቁመታችን እንዲቀንስ ያደርጋል ነገር ግን ይሄንን Back Support ከተጠቀማችሁ ለጀርባችሁ መጉበጥ መፍትሄ ይሰጣል በተያያዥነት ደግሞ ቁመታችሁን ይጨምራል 💴 ዋጋ:- 1750ብር + free delivery ይሄንን Back Support ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ…

466 просмотров
Оригинал

☦ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ቤተሰብ 🥰 💙

497 просмотров
Оригинал

እናንተዬ ዛሬ አይደል እንዴ "እግዜር ወይም ሠይጣን የጀመሩት... እኔ የጨረስኩት" የሚለው የሜሪ ፈለቀ ፅሁፍ ከቻናሏ ላይ መጥፋቱን ያወቅኩት 😭

6 780 просмотров
Оригинал

"ምናልባት" ተጠናቀቀ ላነበባችሁ አስተያየት ለሰጣችሁ በሙሉ ምስጋናዬን እያቀረብኩ በቀጣይ በሌሎች ታሪኮች እስክነገናኝ ድረስ ምን እንደተሰማችሁ በcomment አሳውቁኝ ✨

6 500 просмотров
Оригинал

ምናልባት የመጨረሻው ክፍል አናቤል ከፖሊስ ጣቢያው ተመልሰን ቤታችን ስንደርስ በራቸው ላይ ቆሙ። ወዲያው ሊያ "እኛ ቤት እንግባ" አለች ከጥያቄ ወደ ትዕዛዝ በሚያመዝን ድምፅ "ይሻላል መሰለኝ" ኪሩ ኦዚያንን እንዳቀፈው ወደኛ ቤት ገባን። ኦዝያን ኪሩ እግር ላይ እንቅልፍ ሲወስደው ለብቻዋ ወዳለችው ክፍል ወስዶ እንዲያስተኛው ነግሬው አቅፎ ወሰደው። ኤሚ ምንጣፉ ላይ ተቀምጦ በመስኮት ወደነሱ ቤት እያየ እንባው ይፈሳል። ሊ አጠገቡ ያለ ሶፋ ላይ ተቀምጣ ፀጉሩን እያሻሸች እንባውን ትጠርጋለች። ኪሩ ኦዝያንን አስተኝቶ ሲመለስ እቃ ቤት በር ላይ ተገጣጠምን። እጁን ጎትቼ አስገብቼው "እስካሁን ምንም አላልክም እኮ" አልኩት "አመሰግናለሁ" አለኝ በደከመ ድምፅ…

6 250 просмотров

Похожие каналы