Аватар канала ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል
TG

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

Telegram · man_united_ethio_fans_troll
ይህ የተወዳጇ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል ቻናል ነው!!! Contact 👉 @Marketing_tteam Only package based agreements are acceptable, Revenue sharing and commission based structures aren’t permitted!!! ዋና ቻነል 👉 @man_united_ethio_fan
Подписчиков152 000
Охват поста820
Коэффициент охвата0,5%
Постов за месяц 100 последний 9 октября 2026
Рекламных постов 0 0,0% ленты
Прирост аудитории +11,8% за 90 дней

Динамика подписчиков

с 20 июля 2026 по 12 октября 2026 · минимум 136 000 · максимум 152 000

Кто рекламировался за полгода

Рекламных размещений с маркировкой не найдено.

Публикации

Оригинал

ይሄ ሌባ ዳኛ በዚ ሳምንት የሚደረጉ ጨዋታዎች ላይ አንድም ውስጥ አልተመረጥም ከዛ ሌባ ክለብ ጋር ግንኙነት ስላለው ምርመራ ተከፍቶበታል @man_united_ethio_fans_troll @man_united_ethio_fans_troll

601 просмотров
Оригинал

ዩናይትድ በስብስብ ጥልቀት በፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል !! እንደ ስካይ ስፖርትስ ዘገባ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ከለንደኑ ክለብ አርሰናል በመቀጠል በፕሪምየር ሊግ ቡድኖች መካከል ምርጥ የስብስብ ጥልቀት (Squad Depth) በመያዝ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan

821 просмотров

415 просмотров
Оригинал

ነገ ቶተንሀምን እናሸንፋለን ዳሎ:- @man_united_ethio_fans_troll @man_united_ethio_fans_troll

815 просмотров
Оригинал

ሜሲ ተከታታይ አለም ዋንጫ ሊበላ ነዉ ፌራን ቶሬስ :_ @man_united_ethio_fans_troll @man_united_ethio_fans_troll

961 просмотров
Оригинал

አርሰናል ለመጀመሪያ ግዜ UCL ሊበላ ነዉ ጋብሪየል :_ @man_united_ethio_fans_troll @man_united_ethio_fans_troll

985 просмотров
Оригинал

"በአስቶን ቪላ በመሸነፋችን ምክንያት የማንቸስተር ዩናይትዱን ጨዋታ ለ 3 ሳምንት ስጠብቅ ነበር። ልክ በነጋታው ነበር መጫወት የፈለግኩት።" [ሮቤርቶ ዲዘርቢ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan

1 090 просмотров
Оригинал

እኛ ላይ የማይበረታ የለም 💔 ሶስት ነጥብ እንደሚወስድ እርግጠኛ ነው @man_united_ethio_fans_troll @man_united_ethio_fans_troll

1 180 просмотров
Оригинал

"በአስቶን ቪላ በመሸነፋችን ምክንያት የማንቸስተር ዩናይትዱን ጨዋታ ለ 3 ሳምንት ስጠብቅ ነበር። ልክ በነጋታው ነበር መጫወት የፈለግኩት።" [ሮቤርቶ ዲዘርቢ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan

619 просмотров
Оригинал

ማይክል ካሪክ በዚህ ሳምንት ስለሚኖረው የጨዋታ ብዛት ጫና ሲናገር ፦ "እንደማንኛውም ሌላ ተራ ጨዋታ ብቻ ነው" ። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan

1 220 просмотров

Похожие каналы