ነገ ከረፋዱ 4:00 ሠዓት ጀምሮ መንገዶች ይዘጋሉ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ መስከረም 23 ቀን 2019 ዓ/ም በአዲስ አበባ ከተማ በሚከበረውን የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ምክንያት መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ እንደሚሆኑ አስታውቋል። ነገ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ሠዓት ጀምሮ እስከ መርሀ ግብሩ ፍፃሜ ድረስ ፡- - ከመገናኛ ወደ መስቀል አደባባይ (22 ወይም ጎላጎል አደባባይ ላይ እና ታች) - ከአድዋ ድልድይ ወደ ዘሪሁን ህንፃ እና ወደ ቅዱስ ዑራኤል አደባባይ (ዘሪሁን ህንፃ መስቀለኛ) - ከአትላስ መብራት ወደ ቅዱስ ዑራኤል አደባባይ (ፒኮክ መብራት) - ከቦሌ ሩዋንዳ ድልድይ ወደ መስቀል አደባባይ (ወሎ ሠፈር…
Musse Solomon
https://youtube.com/c/MusseSolomon https://www.facebook.com/mussesolomonsisay/
Динамика подписчиков
с 20 июля 2026 по 12 октября 2026 · минимум 147 000 · максимум 150 000
Кто рекламировался за полгода
Рекламных размещений с маркировкой не найдено.
Публикации
ውጤት ማየት እና የቅሬታ ማስተናገጃ መንገድ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በኦንላይን መስፈንጠሪያው ( https://student.ethernet.edu.et/view-placement ) ማየት ይችላሉ። በምደባው ላይ ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች ይፋ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በኦንላይን ፖርታል ( https://student.ethernet.edu.et/complaints ) ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። በአካል ወደ ትምህርት ሚኒስቴር በመምጣት የሚቀርብ ቅሬታ የማይስተናገድ መሆኑ ተገልጿል። ቅሬታ በሚቀርብበት ጊዜ የተጭበረበረ ወይም የሐሰት መረጃ ማቅረብ በጥብቅ የተከለከለ ሲሆን፣ ይህን አድርገው የተገኙ ተማሪዎች ምደባቸው ሙሉ በሙሉ…