የስራ ማስታወቂያ: የሽያጭ ባለሙያ (Sales Executive) ቴምር ሪል ስቴት ከእኛ ጋር አብረው በማደግ ውጤታማ መሆን የሚችሉ ብቁ የሽያጭ ባለሙያዎችን እንፈልጋለን። የስራው ዝርዝር ሁኔታ፡ ይህ የስራ እድል ለሽያጭ ስራ ከፍተኛ ፍቅር ላላቸው፣ የሽያጭ ክህሎታቸውን ተጠቅመው ገቢን ከፍ ማድረግ ለሚፈልጉ እና ለውጤት ለሚሰሩ ግለሰቦች የተዘጋጀ ነው። መስፈርቶች፡ የስራ ልምድ፡ በሪል ስቴት የሽያጭ ዘርፍ 6 ወር እና ከዛ በላይ የሰሩ የምንሰጠው ጥቅማጥቅም፡ (Allowance) እና ኮሚሽን 4% እና ከዛ በላይ እንዴት ማመልከት ይቻላል? ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾች CV እና የሰራ ልምዳቹሁን Telegram:…
Kal Temer Real Estate 🏠
ኢንቨስት ለማድረግ ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው
Динамика подписчиков
с 20 июля 2026 по 28 сентября 2026 · минимум 1 390 · максимум 1 410
Кто рекламировался за полгода
Рекламных размещений с маркировкой не найдено.
Публикации
🚨 እስከ 35% ቅናሽ! ያለምንም ወለድ እና የዋጋ ጭማሪ በምርጥ ቦታዎች የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🚨 ኑሮዎን በአዲስ አበባ ማዕከላዊ እና ውድ ስፍራዎች ለማድረግ አስበዋል? ቴምር ሪል ስቴት (Temer Properties) እጅግ ማራኪ በሆኑ የክፍያ አማራጮች ዘመናዊ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን አቅርቦልዎታል። ✅ በየትኛው ቦታ መኖር ይፈልጋሉ? 📍 መገናኛ (ቤልቪው ሆቴል አጠገብ) 📍 ቡልጋሪያ (አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት) 📍 አዋሬ (ቤተመንግስት አጠገብ) 📍 ሳር ቤት (አዳምስ አጠገብ) 💰 ልዩ የክፍያ አማራጮች (በኢትዮጵያ ብር ብቻ)፡ 100% ለሚከፍሉ፡ እስከ 35% ታላቅ ቅናሽ! 40% ቅድመ ክፍያ፡ የ 10% ቅናሽ ተጠቃሚ ሲሆኑ፤ ቀሪውን 60% ቤቱን…
🎯 900ሺ ብር ሱቅ ሳርቤት አደባባይ(አዳምስ አጠገብ) 👉 15ካሬ 900ሺ ቅድመ ክፍያ ሙሉ ክፍያ 2.3 ሚሊዮን 5ኛ 👉 15ካሬ 900ሺ ቅድመ ክፍያ ሙሉ ክፍያ 2.6ሚሊዮን 4ኛ 👉 15ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.3ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 3.1 ሚሊዮን 3ኛ 👉 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 4 ሚሊዮን 2ኛ 👉 15ካሬ ቅድመ ክፍያ 3.5ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 5.4ሚሊዮን 1ኛ 👉 17ካሬ ቅድመ ክፍያ 3.5ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 5.4ሚሊዮን ግራውንድ 🎯 ቡልጋሪያ(አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት) 👉 26ካሬ ቅድመክፍያ 900,000ብር ሙሉክፍያ 3.9ሚሊዮን 4ኛ እና 5ኛ ወለል 👉 24ካሬ ቅድመክፍያ 1.3ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 4ሚሊዮን ብር 3ኛ ወለል 👉 24ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን…