ታዲጊው ጦረኛ የሚለው መጽሐፍ ይህ ነው
Tesfaab Teshome
ለአስተያየት @jtesfaab ላይ ይፃፋልኝ ለመቀላቀል @tfanos ይጫኑ። ቤተሰብ ስለሆንን አመሰግናለሁ ❤ ❤ 😍
Динамика подписчиков
с 20 июля 2026 по 28 сентября 2026 · минимум 2 240 · максимум 2 670
Кто рекламировался за полгода
Рекламных размещений с маркировкой не найдено.
Публикации
መስጂዱ በታጣቂ ተከበበ። የምሽት 2 ሰአት ፀሎት ከመሩ በኋላ መስጂድ ውስጥ ተቀምጠው የነበሩት ኢማም ተከበቡ፤ ጦር መሳሪያ ተደቀነባቸው። "ሰዎቹ የት ሄዱ?" "አልናገርም" ታጣቂዎች ኢማሙን እያዳፉ ወሰዱ፤ እጅና እግሩን አስሩት፥ ቀጥሎ እሳት ለቀቁበት። ኢማሙ በእሳት ጋይቶ ሞ ተ። ይህ እውነተኛ ታሪክ ነው። በሴራሊዮን የእርስ በእርስ ጦርነት ተደረገ። መኖሪያ አከባቢዎች በታጣቂ ተከበቡ። ሰዎች ከሰፈራቸው ሸሹ። ታጣቂዎች የሸሹ ሰዎች ወደ መስጅድ እንደሚሄዱ ገምተዋልና ወደ መስጂድ ሄዱ። ኢማሙን "ሰዎች የተሸሹበት አድራሻ ንገረን" አሉት። ኢማሙ የሸሹ ሰዎችን አሳልፌ አልሰጥም አሉ። ሰዎችን ለሞት አሳልፎ ባለመስጠታቸው በእሳት ተቃጥለው ሞቱ። እስማኤል የ 12…
በEms ሚዲያ ስለ ኢትዮጵያ ተወያይተናል። እንደ ሐገር ያለንበት ሁኔታ ምን ይመስላል? የችግራችን ምንጭ ምንድነው? ከጴጥሮስ መስፍንጋ ያደረግነውን ውይይት ተከታተሉ ሊንክ 👇 https://www.youtube.com/live/QpNHWcI-aJM?si=OAIqRbztg2pIsboJ
የተለያየነው በቅርቡ ነው። ከተለያየን ዛሬ አንድ ሺህ ሁለት መቶ ሃምሳ ዘጠኝ ቀናት ተቀጠሩ። 1259 ቀናት ብቻ! በአጭር ጊዜ የረሳኋት ይመስለኝ ነበር። ተሳሳትኩ፤ አልረሳኋትም። ጠረጴዛዬን እያጸዳሁ ነበር። ጣቴ ጠረጴዛው ላይ ያለችን ቀጭን ጭረት ነካ። ለዓመታት ችላ ያልኳት ቀጭን የጠረጴዛ ጭረት! ጣቴን ከእንጨቱ ላይ አላነሳሁትም፤ እንደ ተረሳ ቁስል እየነካሁት እንዳለ ተሰማኝ። ጭረቱ ትንሽ ነበር። ሌላ ሰው በጠረጴዛው ላይ ቢያየው እንኳን የማያስተውለው። ያች ትንሽ ጭረት፣ ዓመታትን አሻግራኝ ወደ እርሷ ወሰደችኝ። ረስቻት አልነበር? ትዝታ ሁልጊዜ በልብ ውስጥ አይቀመጥም። አንዳንዴ በእንጨት ላይ ይቀራል። በጨርቅ ውስጥ ይደበቃል። በአንድ የተረሳ ጠረን ውስጥ…
በዮያ ቴሌቪዥን የነበረኝን ቆይታ ተከታተሉ። ስለ መጽሐፍ ፣ ስለፖለቲካ ፣ ማህበራዊ ጉዳይ ወዘተ አውርተናል። ሊንክ 👇 https://youtu.be/Vsy5NlLgmbo?si=AP7CGBp1yZXT_Ean