በ ህይወታችሁ አንድ መፅሐፍ ብቻ ነዉ ከዚህ በሀላ ማንበብ የምትችሉት ብትባሉ የቱን ትመርጣላችሁ?
ህይወትን በጥበብ
እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች ተከታታይ ልቦለድ 🎯 ግጥም 🎯 ፍልስፍና 🎯 ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት ይለቀቃሉ. እንዲኹም የስኬታማ እና የትልልቅ ሰዎች አባባል. እንደፈለጉ ያገኛሉ ይቀላቀሉን @tibeb145 እኛን ለማግኘት ከፈለጉ እና ለክሮስ እዚ ላይ ያናግሩን. @drm0203
Динамика подписчиков
с 20 июля 2026 по 28 сентября 2026 · минимум 2 270 · максимум 2 560
Кто рекламировался за полгода
Рекламных размещений с маркировкой не найдено.
Публикации
#ሳይንስ በአሜሪካ የዘረመል ማሻሻያ ከተደረገለት አሳማ የተወሰደ ኩላሊት በሰው ሰውነት ውስጥ 271 ቀናት በመሥራት እስካሁን ከተመዘገቡት ረጅሙ ጊዜ ሆኗል። 66 ዓመቱ ቲም አንድሪውስ በደረሰበት የኩላሊት ሕመም ምክንያት ዲያሊሲስ ይደረግለት ነበር። ከአሳማ የተወሰደው ኩላሊት በ2017 ጥር ወር ተተክሎለት ወዲያውኑ መሥራት ጀምሯል። ኩላሊቱ ለ271 ቀናት ከሠራ በኋላ ተወግዶ፣ አንድሪውስ ለ82 ቀናት ወደ ዲያሊሲስ ተመልሷል። በኋላም ከሰው ለጋሽ የተገኘ ኩላሊት ተተክሎለት አሁን በጥሩ ሁኔታ እየሠራ ነው። ይህ ሂደት ዜኖትራንስፕላንቴሽን ይባላል፤ ማለትም ከሌላ የእንስሳት ዝርያ የተወሰደ አካልን በሰው ላይ መትከል ነው። አሳማዎች የአካላቸው መጠን ከሰው ጋር…
ዛሬ 13 14 እና 15 ተለቀቀ 🤌 ያበደ ክፍል ነው 🙏
ሚስጥረኛዋ ሼሌ 🎙️ ክፍል 15 አወቅን አወቅን በማለት ብዙዎች የዕድሜ ገመዳቸውን ሲያሳጥሩ በዓይኔ ተመልክቻለሁ። ሰው ሁሉ HIV መመርመር ትዝ የሚለው ሊባዳ ሲል ሳይሆን የውጭ ፕሮሰስ ሲጀምር ነው። ያኔ የሰፈር ህፃናት እንዲህ የሚል መዝሙር ነበራቸው "ከነዳህ አይቀር ዲኢክስ ከሞትክ አይቀር በኤድስ!" ድሮስ የቁጭራ ልጅ አይደሉ? ከዚህ ውጪ ምን ማሰብ ይችላሉ?! ትውልዱ አባትና እናቱ የተቃጠሉበትን እሳት ለማጥፋት ከመረባረብ ይቅር ሺ አመት አይኖር እያለ መማገድን ሆቢው አድርጎታል!። . "ታዲያ የናቴ ህመም እየባሰ ሲሄድ ፣ ሰውም መጨቅመጨቁ ሰለቸው ፣ ሴቶቹ ግን እስከተወሰነ ጊዜ ድረስ እያዋጡ የቤት ኪራይ እየከፈሉና ቀለባችንን…
ሚስጥረኛዋ ሼሌ 🎙️ ክፍል 14 ገነት ያሉ ህፃናት የሚለብሱት አይነት ንጣት የነበራቸው 32ቱም ጥርሶቿ እርድ የጠጣች ይመስል መበጨጭ ጀመሩ። ፊቷ ላይ አጥንቶቿ ፈጠው ሀጢያቶቿን መፃፍ ጀመሩ። ደም ስሯቿ ለዘመናት ከተጨቆኑበት የስጋ ባርነት ተላቀው ነፃነታቸውን አወጁ። መጀመሪያ እንደምንም እየታገለች ቢዝነስ ለመስራት ሞከረች። የሰገዱላት ወንዶች እንኳን በችግሯ ወቅት ሊደርሱላት ይቅርና! 'ይቺ ሸርሙጣ ጉድ ሰራችን!' እያሉ ይዝቱባትና ይጠየፏት ጀመር። ሸሌዎቹም ቢሆን ንግስትነቷን ባንዴ ሽረው ከኮተቤ ነው የመጣችው እየተባለ የሚወራላትን የ17 ዓመቷን ቻቻ የንግስና ዘውድ ጫኑላት። የመተካካት ፖሊሲ ይሉሀል ይሄ ነው። አሮጌው ትውልድ ለአዲሱ ትውልድ…
ሚስጥረኛዋ ሼሌ 🎙️ ክፍል 13 እኔም እንዳንቺ እናቴ ስትነግረኝ ደረስኩ ደረስኩ ስል አላምን ብያት ካምፓስ ስገባ ፍቅረኛ ለመያዝ ሞክሬ ነበር። ነገር ግን እሱ ምንም ሳያጓድልብኝ በሱ ብቻ ልፀና አልቻልኩም። በቀን 2 ሶስት ወንዶች ያሰኙኝ ነበር። እኔም ሳልግደረደር ያገኘሁበት ቦታ ሆኜ እዳራ ነበር። አንዳንዴ እኔ ማለት የስብሀት ገ/እግዚአብሔር # ትኩሳት መፅሐፍ ላይ ያለችውን ሲሊቪን የሆንኩ ይመስለኛል። በዚህ ባህሪዬ ፍቅረኛዬ ተወኝ። ተመርቄ ስወጣም ባል ለማግባት ብሞክርም በባሌ ጓደኞች ጋር ሳይቀር ቀን በቀን ስዳራ ፣ የሱ ጨዋነትና ለኔ ያለው ታምኘነት እንቅልፍ ስለነሳኝ ሳይነቃብኝ ቤቱን ትቼው ጠፋሁ። ከዛም ከራሴ ጋር ብዙ አወራሁ ፣…
እነሱ ስራ ፈት ነህ ብለው ያስቡ ፤ ምንም አይነት ማብራሪያ አትስጥ። ስራህ እኪመሰክር አንገትህን ደፍተህ ስራ ። ውጤት እስኪያዩ ቀና ብለህ ብታወራም ዋጋ የለውም ። ራስህን በፍፁም ዝቅ አታርግ ። ራስን ዝቅ ማድረግ ትህትና አይደለም ። የትኛውንም እድል ለእኔ አይገባኝም ብለህ አሳልፈህ አትስጥ ። ከራስህ እየነጠክ አትስጥ ። መጀመሪያ አንተ ነህ የራስህ ኃላፊነት ። ከዛ መስጠት ስትችል ትሰጣለህ። የትኛውም እድል የሚገባው ሰው እንድትሆን ግን ጠንክረህ ስራ መልካም ሰንበት https://t.me/tibeb145።
🔥 ትሬዲንግን በቁም ነገር መማር እና መቀየር ይፈልጋሉ? ስለ Forex እና Crypto ጠቃሚ መረጃዎችን እና ትንተናዎችን የሚያገኙበትን ይህንን ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀሉ። በቅርቡ የ Forex Full Course ሙሉ ትምህርት በዚሁ ቻናል ላይ ይለቀቃል! Join Us 👇 https://t.me/Apex_trader17 https://t.me/Apex_trader17
ሚስጥረኛዋ ሼሌ 🎙️ ክፍል 12 .ሌላ ስራ መስራት እየቻልሽ 5 Periodወይም ደግሞ የተሻለ ሆቴል መሸርሞጥ ስትችይ እዚህ በ3 ብር 9 Period' መልሷ የወደፊት ህይወቴ ፣ እስካሁን ያሳለፍኩት ሁሉ የእንቆቅልሾቼ ሁሉ መልስ ይመስል በጣም ጓጓሁ 'እየውልሽ ሙና 6 Period' በእጇ የያዘቻትን የጫት እንጨት ቀንጠብ ቀንጠብ አድርጋ ተርዚናዋን ጠቅ ጠቅ አደረገች ' አንዳንዴ መማርሽ ፣ ማወቅሽ ፣ ማማርሽ ፣ ብልጥና ቀልጣፋ መሆንሽ ብቻ ትርጉም የለውም። ስለ ተማርሽ ብቻ የትም አደርሺም ፤ ስላልተማርሽም ባክነሽ አትቀሪም! ይሄ ሁሉ ሴት ተምሬ የአረብ ገረድ እሆናለሁ ብሎ ይመስልሻል እንዴ የሚማረው? . …
ሚስጥረኛዋ ሼሌ 🎙️ ክፍል 11 "ከጊዜያት በኋላ ታዲያ እንዲህ ሆነ ፣ እኔና እናቴ ቤት ውስጥ ተቀምጠናል 7 Periodያለ ወትሮዋ ያለ ልማዷ ልጄ ልጄ ማለት ጀመረች። ለነገሩ ብዙ ጊዜ ባይሆንም አልፎ አልፎ ልክ እንደዛሬው ቅንዝራም አይኖቿ በምርቃና ሲፈጡ ፣ ውስጧ ውዝግብግብ ሲልባት ፣ አእምሮዋ ብው ሲል የዋህ የምትሆነው ነገር አላት። ግን እንዲህ የምትሆነው እሷ ብቻ አይደለችም አብዛኛዎቹ የማውቃቸው ነካሾች ተል ካሉ ምስኪኖች ይሆናሉ። 'ሙኒቲ' አለችኝ። ያን ጊዜ ዕድሜዬ ገና 14 15 ቢሆነኝ ነበር ፣ ስለዚህ እናቴ ላይ የመረረ ጥላቻ ስላላሳደርኩ ብዙ ጊዜ ብታስከፋኝም ልክ እንደዛሬው ስታቆላምጠኝ ግንባሬ ሳይቀር በደስታ ጥርስ በጥርስ…