" ሁኔታዎች ሲስተካከሉ አየር መንገዱ በ24 ሰዓት ውስጥ በረራዎችን በድጋሚ ለማስጀመር ዝግጁ ነው " - የኢትዮጵያ አየር መንገድ (ለቲክቫህ ኢትዮጵያ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ዳግም የሚጀምርበት ቀን እስካሁን ድረስ እንዳልተወሰነ የአየር መንገዱ ከፍተኛ ኃላፊ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። በአየር መንገዱ የቲኬት መቁረጫ የኦንላይን ሲስተም ላይ…
TIKVAH-ETHIOPIA
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። ማርኬቲንግ 📞 0979333111 @TikvahEthMarketingBot መረጃና መልዕክት ፦ 0998999899 @tikvahuniversity @tikvahethAfaanOromoo @tikvahethmagazine @tikvahethsport @tikvahethiopiatigrigna
Динамика подписчиков
с 20 июля 2026 по 12 октября 2026 · минимум 1 590 000 · максимум 1 630 000
Кто рекламировался за полгода
Рекламных размещений с маркировкой не найдено.
Публикации
#Update የአዲስ ዌስት ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያን ወደ አገልግሎት ለመመለስ አማራጭ የመፍትሔ እርምጃዎች በትይዩ እየተከናወኑ መሆኑ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። • የተበላሸውን ትራንስፎርመር በሌላ ለመተካት የሚያስችል ተለዋጭ ትራንስፎርመር ከአርባ ምንጭ የማጓጓዝ ሥራ ከተጀመረ ሁለት ቀናት መቆጠሩንም ተገልጿል። በቴክኒክ ብልሽት ምክንያት አገልግሎት መስጠት ያቆመውን የአዲስ…
#TECNO_POVA_CURVE2_5G TECNO እጅግ ቀጭኑን እና በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች የታጀበውን አዲሱን TECNO POVA CURVE 2 5G ይዞላችሁ መቷል፡፡ 7 ነጥብ 42 ሚሊ ሜትር ብቻ የሆነ ቀጭን ስልክ፣ ከርቭ AMOLED ጥርት ያለ ስክሪን እና ሌሎችም በርካታ ቴክኖሎጂዎችን የያዘውን ይሄን ድንቅ ስልክ ዛሬውኑ የራሶት ያድርጉት!! #TECNO #POVACurve2_5G #TECNOAI #TECNOET @tecno_et
እንኳን ለአዲሱ የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ !! አንጋፋው እና በ100ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ለስኬት ያበቃው አልፋ ትምህርት እና ስልጠና አ.ማ፡ በ2019 ዓ.ም ከኢፌድሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ ባገኘባቸው መርሃ-ግብሮች አዳዲስ ተማሪዎችን ከኬጂ እስከ ድህረ-ምረቃ ምዝገባ እያከናወነ መሆኑን በታላቅ ደስታ ይገልፃል። v በአጠቃላይ ትምህርት፣ (ከኬጂ እስከ 12ኛ ከፍል) በአዲስ አበባ(አልፋ ቀራንዮ) ፣በባህርዳር እና ደሴ v በአልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ በሁለተኛ ድግሪ (ማስተርስ) ፕሮግራም፣በ መጀመርያ ዲግሪ በቀን፤ በማታ እና በርቀት ትምህርት በተለያዩ ፕሮግራሞች v በቴክኒክና ሙያ/TVET/፣በማጠናከርያ/Remedial/፣በአጫጭር ጊዜ…
#Adigrat " ተቋማችን አይደፈርም ! " - የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ አባላት ከኤርትራ ድንበር በ35 ኪ/ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ዓዲግራት ከተማ ከከሰዓት ጀምሮ የህወሓት ኃይል የለም፤ ከተማውን ለቆ ሄዷል። በትግራይ ክልል ምስራቃዊ ዞን የአጉላዕ፣ ወቕሮ ከተሞችን የተቆጣጠሩት ሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይል ወደ ዓዲግራት እያመሩ መሆኑ ተነግሯል። በአሁን ሰዓት ከተማዋን የሚጠብቅ ማንኛውም ኃይል ባለመኖሩ ነዋሪዎች በየሰፈሩ ተደራጅተው ከተማቸውን ከዘራፊዎች እየጠበቁ ይገኛሉ። ልክ ህወሓት መቐለን ለቆ ሲወጣ እንደታየው በዓዲግራት ከተማ ዛሬ ቀን ላይ አንዳንድ የዘረፋ ምልክቶች ታይተው ነበር። ይህ በእንዲህ እንዳለ የዓዲግራት…
🇪🇹 ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሕግን መሠረት በማድረግ ሉዓላዊነቷ እና የግዛት አንድነቷን የመከላከልና የማስጠበቅ ሕጋዊ መብት እንዳላት አሳወቀች። የተባበሩት መንግስታት (UN) ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና ጄን ሙሀመድ አዲስ አበባ ይገኛሉ። ዛሬ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ጋር ተገናኝተው መክረዋል። ሚኒስትሩ፥ ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ እየፈጸመች ስላለው ቀጣይነት ያለው የጠብ አጫሪነት ተግባና…
🇪🇹 ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሕግን መሠረት በማድረግ ሉዓላዊነቷ እና የግዛት አንድነቷን የመከላከልና የማስጠበቅ ሕጋዊ መብት እንዳላት አሳወቀች። የተባበሩት መንግስታት (UN) ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና ጄን ሙሀመድ አዲስ አበባ ይገኛሉ። ዛሬ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ጋር ተገናኝተው መክረዋል። ሚኒስትሩ፥ ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ እየፈጸመች ስላለው ቀጣይነት ያለው የጠብ አጫሪነት ተግባና ይህም በቀጠናው ሰላምና ጸጥታ ላይ ሊያስከትለው ስለሚችለው አደጋ ጥልቅ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ለጉዳዩ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ግልጽና መርህን የጠበቀ አቋም ይዞ አስቸኳይ ምላሽ ሊሰጥበት እንደሚገባ ጌዲዮን (ዶ/ር) አጽንኦት ሰጥተዋል። የኤርትራ ወታደራዊ…
ፎቶ ፦ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ የተከሰተው የእሳት አደጋ በህዝቡ ብርቱ ጥረት በቁጥጥር ሥር ማዋል እንደተቻለ ተገልጿል። በአደጋው የሆስፒታሉ ቀዶ ሕክምና ፣ የውስጥ ደዌ ሕክምና እና ተመላላሽ ሕክምና ክፍሎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተጠቁሟል። መንስኤው እየተጣራ ነው ተብሏል። #WolaitaZoneAdministration #TikvahEthiopiaFamilyWolaitaSodo…
በትግራይ መቐለ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎት መመለስን ተከትሎ ነዋሪዎችን አነጋግረናል። ነዋሪዎቹ " ጭልምልም ብሎብን ነበር። አሁን ከወዳጅ ዘመዶቻችን ጋር ስለተገናኘን ደስ ብሎናል " ብለዋል። " አሁን በከተማዋ የተሻለ መረጋጋት አለ ፤ አልፎ አልፎ ከሩቅ የተኩስ ድምጽ ይሰማል ተኩሱ የትግራይ ሰላም ኃይሎች ከበረሃ ወደ ከተማ ሲገቡ ስለሚተኩሱ ነው " ሲሉ ገልጸዋል። ትናንት…
"ታሞ ሕክምና ሲከታተል ነበር። ባልጠበቅነው ሁኔታ በድንገት ነው ያረፈው" - የሟች ቤተሰብ ልጃቸው ህፃን ማቲዎስን የካንሰር በሽታ ሲነጥቃቸው በልጃቸው ስም የህክምና ተቋም ያቋቋሙት "የማቲዎስ ወንዱ ፋውንዴሽን" መስራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ወንዱ በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ፋውንዴሽኑና ቤተሰባቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ። አንድ ቤተሰባቸው በሰጡን ገለጻ፣ አቶ ወንዱ በቀለ ሕይወታቸው…