Аватар канала Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት ®️
TG

Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት ®️

Telegram · wanawsportwear
በአፍሪካ ላይ ከጤና ቡድኖች እስከ ብሄራዊ ቡድኖች ፕሪሚየም ማልያዎችን እና አክቲቭዌሮችን ሚያቀርብ #1 የኢትዮጵያ ስፖርት ትጥቅ ብራንድ። 🏠 አድራሻ |[ገርጂ መብራት ሀይል] [ቦሌ ደምበል] እና [ድሬደዋ] 🤖 በቴሌግራም ለማዘዝ| @wanawsportsbot 📞 አዲስ ለማዘዝ | 8289 | +251901138283
Подписчиков18 000
Охват поста58 700
Коэффициент охвата326,1%
Постов за месяц 25 последний 10 октября 2026
Рекламных постов 0 0,0% ленты
Прирост аудитории +4,7% за 90 дней

Динамика подписчиков

с 20 июля 2026 по 12 октября 2026 · минимум 17 200 · максимум 18 000

Кто рекламировался за полгода

Рекламных размещений с маркировкой не найдено.

Публикации

Оригинал

ለብሔራዊ ቡድን ደረጃ ማንነት ታስቦ ፤ ለመሳተፍ ሳይሆን ለመምራት ለሚጫወቱ የተሰራ ለዚህም ነው ታላላቅ የአፍሪካ ብሄራዊ ቡድኖች እና የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቡድኖች ምርጫ የሆነው ዋናው ስፖርት። 🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን 🔗 Instagram | Facebook | TikTok | X | Youtube ⭐️ | #WanawSportwear | 🇪🇹 በኢትዩጵያ የተመረተ

36 900 просмотров
Оригинал

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ይመለሳል! የኢትዮጵያ ክለቦች ከፍተኛው የውድድር መድረክ፣ የተሰጥኦ፣ የብቃትና የድል ፍልሚያ የሆነው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ ተስፋና በከፍተኛ የውድድር መንፈስ ዛሬ ይጀምራል። ዋናው ስፖርት ለሁሉም ተሳታፊ ክለቦች፣ ተጫዋቾች፣ አሰልጣኞችና ደጋፊዎች የተሳካ የውድድር ዘመን ይመኛል። የዘንድሮው ሊግ በምርጥ ጨዋታ፣ በፍትሃዊ ፉክክር፣ በስፖርታዊ ጨዋነትና በማይረሱ የእግር ኳስ ታሪኮች የተሞላ ይሁን! መልካም ውድድር! መልካም ዕድል ለሁሉም ክለቦች! ዋናው….ወደፊት

49 300 просмотров
Оригинал

ዋናው ነገር ጤና! ⚡️ በአውቶቢስ ተራ እና ፈረንሳይ መካከል ከተደረገው የቀበና ካፕ የደርቢ ጨዋታ ጀርባ 'ዋናው' ከእግር ኳስ ጨዋታው በላይ የሆነን ታላቅ የወጣት አቅም እያነቃቃ ይገኛል። ዋናው የስፖርት ትጥቅ | የውድድሩ አጋር! 🏆 🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን 🔗 Instagram | Facebook | TikTok | X | Youtube ⭐️ | #WanawSportwear | 🇪🇹 በኢትዩጵያ የተመረተ

61 000 просмотров
Оригинал

እንኳን ደስ አላችሁ 🎉 🎉 የኢትዮጵያ ከሴኔጋል ጨዋታ ይገምቱ ይሸለሙ አሸናፊዎች እነሆ!! ለሸናፊዎች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ማሊያ ሽልማት በዕጣ ለተለዩ 5 ዕድለኞች እናበረክታለን! ✍️ ስማችሁ የተዘረዘረ አሸናፊዎች በቴሌግራም @wanawmarketing ላይ የስልክ ቁጥራችሁን እና ሙሉ ስማችሁን በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን። 🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን 🔗 Instagram | Facebook | TikTok | X | Youtube ⭐️ | #WanawSportwear | 🇪🇹 በኢትዩጵያ የተመረተ

5 370 просмотров
Оригинал

🚨 ዋናው ዝግጁን እናስተዋውቅዎ በእግር ኳስ ትጥቅ ውስጥ፣ ትልቁ ችግር ሁልጊዜ የጥራት ማነስ አይደለም፤ " ማልያዬ ደረሰ አልደረሰም " የሚል ጭንቀት እንጂ። ለዚህ ነው ዋናው ዝግጁ የተሰኘውን የስፖርት ትጥቅ በተለያዩ የዲዛይን እና ሳይዝ አማራጮች የተዘጋጀ ትጥቅን ለእርሶ ያዘጋጀነው። ❤️ ከ21+ በላይ የተዘጋጁ ዲዛይኖች ❤️ ከ XS እስከ 3XL ❤️ የክለብዎን አርማ፣ የስፖንሰር ስም፣ የተጫዋች ስም እና ቁጥር ❤️ በ36 ሰዓታት ውስጥ የሚረከቡት 💰 በ799 ብር ብቻ ለቸኮሉ ሁሉ፣ 'ዋናው' መፍትሔ አለው! የዳኛ ፊሽካ ከመነፋቱ በፊት ትጥቅዎን ዝግጁ ያድርጉ። #ዋናውዝግጁ #ዝግጁ #ዋናውስፖርት

57 200 просмотров
Оригинал

🔥 ዋናው ስፖርት ከትጥቅም በላይ ነው ስንል በምክንያት ነው እነዚህን ውብ ሆነው ተዘጋጅተው የተቀመጡ ማልያዎችን በ799 ብር ብቻ ስም፣ቁጥር፣የክለብ አርማ አስገብተው ይሸምቱ! 🔥 📞 ለማዘዝ 8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣ +251901138283 +251901836858 +251901835855 📍 ቦሌ ሸዋ ዳቦ ወደ ደንበል አደባባይ ከኦሜዳድ ህንጻ ፊት ለፊት። 📍 ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። ⭐️ ዋናው ወደፊት 🔣 🔣 🔣

7 180 просмотров
Оригинал

🏆 በምርጫህ ተማመን! የውድድርዎን ጥራት ከፍ ለማድረግ ወደ ዋናው ጎራ ይበሉ ከዋናው ጋር ሲሰሩ 🔣 ኮኮቦቹን እኛ እንሸልማለን 🔣 ዋንጫዎችና ባነሮች እንሰጣለን 🔣 ለተሳታፊ ቡድኖች ልዩ ቅናሽ የሰመር ካፕና ጤና ቡድን አዘጋጆች የደከሙበት ውድድር ጥራቱ ከፍ እንድል ወደ ዋናው ብቅ ይበሉ 📞 ስልክ +251901138283 | +251901836858 |+251901835855 🛒 ወይም በቀጥታ 👇 ይህን በመጫን ይዘዙ https://t.me/m/-gdt2kggMjQ0

7 020 просмотров
Оригинал

ላይቤሪያን የሚመጥን 🇱🇷 የላይቤሪያ ብሔራዊ ቡድን × ዋናው የስፖርት ትጥቅ ይፋዊ የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ ግጥሚያው ከመጀመሩ በፊት... አንድ ሀገር ቀለሟን፣ ማንነቷን የምትለብስበት ያ ታላቅ ቅፅበት አለ! በላይቤሪያ ብሔራዊ ቡድን የተጫዋቾች ልብስ መቀየሪያ ክፍል ግድግዳ ላይ የ'ዋናው'ን የስፖርት ትጥቆች ማየት ለኢትዮጵያም ታላቅ ኩራት ይሰጠናል። ይሄ ነው ዋናው ! 📸 የፎቶ ምንጭ፦ የላይቤሪያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን / LFA https://web.facebook.com/share/19TgKQBwx8/

67 500 просмотров
Оригинал

🌿 ✨ Baga Ayyaana Irreechaa Nagaan Geessan! ✨ 🌿 እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን 🔗 Instagram | Facebook | TikTok | X | Youtube ⭐️ | #WanawSportwear | 🇪🇹 በኢትዩጵያ የተመረተ

70 300 просмотров
Оригинал

⭐️ ይሄ ነው ዋናው! | #WanawSportwear 🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን 🔗 Instagram | Facebook | TikTok | X | Youtube

2 320 просмотров

Похожие каналы