የኢትዮጵያ መከላከያ ወደ አሰብ ያመራል? << ... የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ትኩረቱን ዓሰብ ላይ አድርጎ ወደ ኤርትራ የመግባት ዕድሉ ከፍተኛ ነው። ይህች የወደብ ከተማ ከኢትዮጵያ ወሰን በ40 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ሲሆን፣ ኤርትራ በኩል ለመከላከል በጣም አስቸጋሪ ናት። (ከተማዋ ለኢትዮጵያ የባሕር በር እንዳታገኝ እንደ ማገጃ ብቻ በሚያገለግለውና ወደ ታች ተዘርግቶ በሚገኘው የሀገሪቱ እንግዳ የጫፍ ግዛት ውስጥ ነው የምትገኘው።) .... ወደ ኤርትራ ዘልቆ በመግባት የባሕር በርን በኃይል የመያዝ ሀሳብ በኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደ ትረካ ነው፤ መንግሥትም ሆነ ሕዝቡ ይህን ትክክለኛ እርምጃ ነው ብለው የሚያምኑባቸው በርካታ ምክንያቶች አሏቸው።...>>…
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
እንኳን ደህና መጡ ‼ 📌 ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ ♥ 🙏
Динамика подписчиков
с 20 июля 2026 по 12 октября 2026 · минимум 240 000 · максимум 258 000
Кто рекламировался за полгода
Рекламных размещений с маркировкой не найдено.
Публикации
አብራሪ ተገደሉ ‼ በሪያድ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ትናንት ሐሙስ በተፈጸመ ጥቃት የ"ሳዑዲያ" አየር መንገድ አብራሪ ካፒቴን ሃሙድ አሊ አል-ከልሳሚ ህይወታቸው ማለፉን አየር መንገዱ አስታወቀ። በጥቃቱ መሬት ላይ በነበረ አንድ ባዶ የመንገደኞች አውሮፕላን ላይ ጉዳት ቢደርስም ተጨማሪ የሰው ጉዳት አልተመዘገበም።ስለ ጥቃቱ አድራጊዎች በግልፅ የተሰጠ መረጃ ባይኖርም ሁቲዎች ሳያደርጉት እንዳልቀረ ተነግሯል።። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…
የቀድሞዋ መከላከያ ሚንስትር የክልል ቢሮ ሃላፊ ሆኑ ‼ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕረዚዳንት ሃጂ አወል አርባ ሹመት ሰጡ፦ በዚህ መሰረት 1. የመከላከያ ሚንስቴር ሚንስትር የነበሩት ኢንጂነር ኤይሻ መሀመድ ሙሳን- የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሀላፊ ሆነውጰ ተሹመዋል። 2. ወ/ሮ ዛህራ ሁመድ አሊን- የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የውሃና ኢነርጂ ቢሮ- የኢነርጂ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሀላፊ ሆኖ ተሹመዋል። መረጃው ከክልሉ ፕሬዝደንት ቢሮ የተገኘ ነው ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…
" የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በሰዎች ማዘዋወር ላይ እጅ አለበት" አሜሪካ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው የዘንድሮው የሰው ማዘዋወር (Human Trafficking) ሪፖርት፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ወንጀሉን ለመከላከል የሚያስችለውን ዝቅተኛ መስፈርት ገና እንዳላሟላ ገለጸ። የሪፖርቱ ዋና ዋና ነጥቦች፡ 📌 ከሰው ማዘዋወር ወንጀል ጋር የኢትዮጵያ መንግሥት ባለስልጣናት መተባበር እና ሙስና በከፍተኛ ደረጃ አሳሳቢ መሆናቸው ተጠቅሷል። 📌 ምርመራ የተደረገባቸው፣ ለፍርድ የቀረቡ እና የተቀጡ ሰው አዘዋዋሪዎች ቁጥር ጥቂት መሆኑንና አዋጁን የመተግበር ሁኔታ ዝቅተኛ እንደሆነ ተመልክቷል። 📌 በሌላ በኩል መንግሥት ወንጀሉን ለመከላከል የሚያደርጋቸውን ጥረቶች ማሳደጉ…
ዳንኤል ክብረት አዲስ ሹመት ተሰጣቸው ‼ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተለያዩ የሥራ ኃላፊነቶች ላይ ለ7 ግለሰቦች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህም መሰረት፦ 1. ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ - የዴሊቨሪ ክትትል ዘርፍ ኃላፊ 2. አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ - የENFI ክትትል ዘርፍ ኃላፊ 3. ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) - በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ 4. አቶ ፍሰሃ ደሳለኝ - በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ 5. ዶ/ር ደረጀ ድጉማ - በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ…
ሀውዜን -የተገኙ ሮኬቶች ‼ በትግራይ ሀውዜን አካባቢ (ክልተ አውላዓሎ ዱጉም) ለሶስት ዓመታት ተደብቀው የኖሩ የረጅም፣ የመካከለኛ እና የአጭር ርቀት የሚሳኤል ጥይቶች በመከላከያ አሰሳና ፍተሻ ተይዘዋል። በተጨማሪም በምጋቢ አካባቢ በሚገኝ የቻይና መንገድ ስራ ካምፕ ውስጥ በ7 ቤቶች ተከማችተው የነበሩ መድፎችና የ-RPG ተተኳሾች በመከላከያ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ታውቋል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
🌟 በካዛንቺስ መሃል ከተማ — ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ✅ በአዲስ አበባ prime location ካዛንቺስ ሳይት፣ በሁሉም አቅጣጫ በ ፓርኮች እና መዝናኛዎች የተከበበ፣ ✅ ምንም አይነት የመሰረተ ልማት (የውሃ፣ የመብራት፣ የመንገድ) ስጋት የሌለበት ድንቅ የመኖሪያ መንደር! ✅ ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ጋር በጋራ (70/30) በፍጥነት እየተገነባ ያለ እጅግ ዘመናዊ compound አፓርታማ ✨ ልዩ ጥቅሞች፦ ✅ Fixed Rate፦ ቤቱን እስኪረከቡ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም የወለድ ክፍያ የለውም! ምቹ አከፋፈል፦ በሂደት (progress )የሚከፈል ታማኝነት፦ በኩባንያው ቀጥተኛ የሽያጭ ባለሙያ በኃላፊነት የሚስተናገዱበት…
ለጥንቃቄ ተጠቀሙበት ‼ "ቤትና መኪና የሚያስገኝ ሎተሪ ደርሶናል" በሚል ሲያታልሉ የነበሩ ሶስት ተጠርጣሪዎች እጅ ከፍንጅ ተያዙ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ውስጥ "ቤትና መኪና የሚያስገኝ ሎተሪ ደርሶናል፣ ጉዳዩን ለማስፈጸም መታወቂያ የለንም፣ እባክህ እርዳን" በማለት ተበዳይን አታልለው መኪና ውስጥ በማስገባት ለ3 ሰዓታት በተለያዩ ቦታዎች እያዞሩ ያንገላቱ ሶስት ተጠርጣሪዎች እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ስር ዋሉ። ተጠርጣሪዎቹ ተበዳዩን "ለጉዳዩ ማስፈጸሚያ" በሚል ከባንክ 100 ሺህ ብር እንዲያወጡ ካደረጓቸው በኋላ፣ የወርቅ ጌጣጌጥና ሞባይል ስልክን ጨምሮ በጠቅላላ 337 ሺህ ብር ግምት ያለው ንብረት ተቀብለዋል። ለማምለጥ ሲሞክሩ በፖሊስና በህብረተሰቡ ትብብር…
🔥 የቤትዎ እና የጤናዎ ታማኝ ጠባቂ — YOMI Antiseptic Disinfectant! 🔥 ጀርሞችን እና መጥፎ ሽታዎችን ሙሉ በሙሉ በማስወገድ ንጽህናው አስተማማኝ የሆነ አካባቢ መፍጠር ይፈልጋሉ? YOMI በአንድ ጠርሙስ ሙሉ መፍትሔ ይዞልዎ መጥቷል! ✨ የ YOMI ሁለገብ አጠቃቀሞች፦ 1️⃣ ለላውንደሪ እና ነጭ ልብሶች፦ 📌 የነጡ ልብሶችዎን ሳይጎዳ በጥራታቸው አጽድቶና አብቦ ያቆያል። 2️⃣ ከፂም ቁረጣ በኋላ (Aftershave Protection)፦ 📌 ፂምዎን ከተላጩ በኋላ በሚፈጠሩ ጥቃቅን ቁስሎች አማካኝነት የሚገቡ ጀርሞችን ሙሉ በሙሉ ያጠፋል፤ ቆዳዎን ያበራርዳል። 3️⃣ የቤት ውስጥ እቃዎች እና የገጽታዎች ማጽጃ፦ 📌 ሴራሚክስ፣ ጠረጴዛ፣ ቀለም ያላቸው…
በድንጋይና አፈር ተሞልቶ ተገኘ ‼ መቀሌ አሉላ አባነጋ ኤርፖርት አገልግሎ እንዳይሰጥ ተደርጎ በድንጋይና በአፈር መሠናክል ተሰርቶበት እንደነበር ዛሬ የወጣው መረጃ አመልክቷል። ህውሃት ከዚህ በፊት የአክሱም ኤርፖርትን ሙሉ ለሙሉ አርሶት እንደነበር የሚታወስ ነው። የመቀሌ አሉላ አባነጋ ኤርፖርትን ወደ አገልግሎት ለመመስ የፀጥታ ኃይሉ ስራ መጀመሩ ታውቋል።በቅርቡ በረራ ሊጀምር እንደሚችል ይጠበቃል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…