Аватар канала 💙 ..ነጠብጣብ ✨ 🧩
TG

💙 ..ነጠብጣብ ✨ 🧩

Telegram · yeesua_queen
✨ ትዝታማ አለሽ የለኝም ብትይኝ እኔም አላምንሽም በህይወት መንገድ ላይ ተራምደሽ ሳታልፊ ዛሬ ላይ አልቆምሽም፨ ህይወት ያለ ታሪክ ቀን ያለ ጨለማ መች ቶሎ ይመሻል ሰዉ ስለሆንሽ ብቻ ለሰዉ ምታወጊዉ ቅፅበት ይኖርሻል፨ ትዝታ አለሽ?አዉጊኝ ትዝታ አለኝ!ላዉጋሽ ..እንዲህ ብናወራስ...ቅፅበታት እናዉጋ.. የልብ ንግግሮችም አይታጡም..ግቡ 💙 ለአስተያየታችሁ @AnchinayehuGebrie
Подписчиков2 640
Охват поста590
Коэффициент охвата22,3%
Постов за месяц 16 последний 24 сентября 2026
Рекламных постов 0 0,0% ленты
Прирост аудитории +3,9% за 90 дней

Динамика подписчиков

с 20 июля 2026 по 28 сентября 2026 · минимум 2 540 · максимум 2 640

Кто рекламировался за полгода

Рекламных размещений с маркировкой не найдено.

Публикации

Оригинал

✨ አበባም ሆነ እፀዋት ተክዬ አላውቅም ነበር፤ምክንያቱ ደግሞ ባይፀድቁልኝስ(ባያድጉስ)ብዬ ስለምፈራ ነው።በአየር ንብረቱ አልያም በአፈሩ አለመስማማት ምክንያት ቢደርቁ እንኳን "አያድጉልኝም" የሚል ትርጉም እንዳይኖረኝ ሽሽት ... አለመቻላቸው ላይ መቀለድ የሚችሉ፤ባይሳካስ'ን ሳይፈሩ የሚሞክሩ ሰዎችን አክባሪ ነኝ።በተለይ ሰዎች ፊት....ብዙ ጊዜዋን ወይ በጣም ችሎ መገኘት አልያም ጭራሽ መተው መሃል እንዳጠፋች ልጅ ውጤትን ከራሳቸው ጋር የማይሰፉ ሰዎች ያስገርሙኛል።ጎበዞች! አንድ ቀን አያቴ የጓሮ አትክልቶቹን ውሃ እያጠጣ ሳለ ላግዘው ሄድኩ።ከግብርና ጣቢያ ያመጣቸውን ችግኞች እየተከለ፣አረሞችን እየነቀለ ውሃ እያጠጣ ነበር ሲያየኝ "ሚጢጢ ነይ እስኪ በመትከል…

129 просмотров
Оригинал

✨ ሁሉም ሰው የየራሱ ቋንቋ አለው።በዘመኑ የከተበው የራሱ መዝገበ ቃላት ይዟል...የምድራችን ቋንቋዎች ብዛት በየነገዳቸው ተከፋፍለው በቁጥር የተቀመጡት ብቻ አይደለም...ይልቁንም ሁላችንም የየራሳችን ቋንቋ ይዘናል። 🪽 የልባችንን ያወጋንበት ቋንቋ ድልድይ ቢሆነንም የሰጠን ስሜትና ትርጉም፤የሚፈጥረው ውጤት ግን የተነጋገሩት ሰዎች ብቻ ይሆናል።ምናልባት ያንን ተመሳሳይ ቋንቋ በሚናገሩ ሰዎች ቢመዘን ሁሉንም አያግባባም። 🍂 ቋንቋ ድምር ውጤት ይሆናል...የሰዋሰው፣የሁኔታ፣የሚነጋገሩት ሰዎች ታሪክ፣የፍላጎት፣የጊዜ ...የብዙ ነገር ድምር!ስለዚህም የአንድ ግንኙነት የተሻለው ሚዛን ራሱ ግንኙነቱ ቢሆን ጥሩ አይደለም? ይዘን የመጣነው ብዙ ሚዛን ቢኖረንም የመጨረሻው…

398 просмотров
Оригинал

ግጥሚያው፦ ሥነ ግጥም ኳስ፦ የቃል ሊቀ መኳስ እስታዲየሙ፦ ወመዘክር ደጋፊው፦ ታዳሚው አሰላለፍ፦ በሰልፍ አሰልጣኝ፦ ኪነት (ለነገ ማክሰኞ ሁላችሁም በነፃ ተጋብዛችኋል)

461 просмотров
Оригинал

✨ " ዴርቶጋዳ"የመጽሐፍ ዳሰሳችንተጠናቋል።ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋናችን ከልብ ነው።በቀጣል በሌላ ዳሰሳ እንገናኛለን...ክብረት ይስጥልን 🤍

555 просмотров
Оригинал

Live stream finished (1 hour)

0 просмотров
Оригинал

ጀምረናል ግቡ!

639 просмотров
Оригинал

Live stream started

0 просмотров
Оригинал

✨ ክቡራን ወ ክቡራት ቤተሰቦቻችን ቀጠሯችን ደርሶ ዛሬ እሁድ 10/01/2019 ዓ.ም ከምሽቱ 02:30 ላይ በደራሲ ይስማዕከ ወርቁ የተፃፈውን ተወዳጅ መጽሐፍ "ዴርቶጋዳ"ን እንዳስሳለን! ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 🤍

1 240 просмотров

Похожие каналы