ከግንኙነት ባሻገር ፣ ለወገን አጋር! Beyond Connectivity In Solidarity With Our People! https://youtu.be/Y0BJdDdqTS0?si=jN5Vk4Zyh1Mi5p-V
Ethio telecom
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot
Динамика подписчиков
с 20 июля 2026 по 12 октября 2026 · минимум 311 000 · максимум 318 000
Кто рекламировался за полгода
Рекламных размещений с маркировкой не найдено.
Публикации
በቤትዎ፣ በጉዞ ላይ፣ ወይም ከጓደኞችዎ ጋር…ሜዳ ፓኬጅ በቴሌብር በመግዛት የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ በቀጥታ የትም ሆነው ይከታተሉ! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ቆም ይበሉ፤ ይመርምሩ፤ ይወስኑ! የሳይበር ደኅንነት ወርን እያሰብን ለሁልጊዜውም ማዳበር የሚገባን ልምዶች ⚠️ አጠራጣሪ መልዕክቶችን ከመክፈት መቆጠብ ⚠️ ያልተጠበቁ ማስፈንጠሪያዎችን ከመጫን በፊት ማረጋገጥ ⚠️ የይለፍ ቃሎችን በአግባቡ መጠበቅ ⚠️ ተጨማሪ የማረጋገጫ ዘዴዎችን (two-step verifications) መጠቀም ⚠️ አጠራጣሪ ክስተቶችን ሳይዘገዩ ሪፖርት ማድረግ መልካም የእረፍት ቀን! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Cybersecurity #DataProtection
8 ፍሬያማ ዓመታት፤ ትሩፋት ላለው ሕይወት! የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ በደንበኞቻችን እና በኩባንያችን ቤተሰብ አጠራር “ፍርዬ” ባለፉት 8 ዓመታት ባሳዩት ወደር-የለሽ ጽናትና ቁርጠኛ አመራር፣ በከፍተኛ የዕዳ ጫና እና በተገደበ አገልግሎት ውስጥ የነበረውን “ያንቀላፋ ግዙፍ” (The Sleeping Giant) ተቋም ወደ ዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና የዲጂታል መፍትሔዎች መሪነት ቀይረውታል። በዚህም የደንበኞች ቁጥር ከ37.9 ሚሊዮን ወደ 90.1 ሚሊዮን፣ የኔትወርክ ሽፋን 99.8 በመቶ፣ የ4ጂ ሽፋን 82.2 በመቶ የደረሰ ሲሆን፤ የ5ጂ ቴክኖሎጂም በ33 ከተሞች ተደራሽ ሆኗል። በፋይናንስ ረገድም ዓመታዊ ገቢ ከ37.16 ቢሊዮን…
ጥሩ አገልግሎት ላቀረበልዎ አስተናጋጅ በቴሌብር በቀላሉ የቲፕ ስጦታዎን ይላኩ! * 127# በመደወል ወይም የቴሌብር መተግበሪያን ከዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስናበረክት እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
🎁 ቤተሰብ በመሆን 10 ጊ.ባ ወርኃዊ ዳታ ጥቅል ይሸለሙ! 👉 የኢትዮ ቴሌኮም https://x.com/ethiotelecom እና 👉 የቴሌብር https://x.com/telebirr የትዊተር (𝕏) ገጾቻችንን በመከተል፣ በማጋራትና ንቁ ተሳታፊ በመሆን 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ሽልማት በዕጣ አሸናፊ ይሁኑ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
*127*9*የገንዘብ መጠን# በመደወል በአቅራቢያዎ የሚገኝ ወኪል ጋር በቮቸር ገንዘብዎን በቀላሉ ማስገባት ይችላሉ። የቴሌብር ደንበኛ ስንሆን እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ቆም ብለው ያረጋግጡ! ተመሳስሎ በተዘጋጀ የቴሌብር ደረሰኝ በክፍያ ወቅት የማጭበርበር ተግባር እየተፈጸመ እንደሚገኝ ደርሰንበታል። በመሆኑም በቴሌብር የሽያጭ ወይም የአገልግሎት ክፍያ ሲቀበሉ ከፋዮቹ ከመሔዳቸው በፊት ገንዘቡ ወደ ሒሳብዎ መግባቱን ያረጋግጡ፡፡ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀን አንድ ጊዜ የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ስጦታ፣ የ250 ብር ስንሞላ ደግሞ 35% ስጦታ እናገኛለን። ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመርቅ እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
znexus L131 ‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት! znexus L2028 ‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት! ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ! ለጥቅሉ ይከፍላሉ ከነስልኩ ይወስዳሉ #ዘኔክሰስ_ለንግድዎና_ለኑሮዎ_የሚመጥን_ስልክ ! #znexus #ዘኔክሰስ #Ethiotelecom #telebirr #ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ