ያሚነይ ስለ ሲማ እንዲህ ስትል ሀሳቧን አካፍላናለች «ሰላም አለይክ ወላሂ ምርጥ መፅሀፉ ያንተን ፅሁም መከታተል ሱስ ሁኖብኝ ነበር እሄ ደሞ አንደኛ ወላሂ ወደ ተዉበት በደንብ እንድቀርብ አርገሀኛል ሰበብ ነዉ የሆንከኝ ጀዛከላህ በሱ መፅሀፍ ነዉ more ወዳንተ የተቃረብኩት ብየ አላህ ፊት ምመሰክርልህ አላህ ያርገን አኢንሽአላህ ጀዛክ 1000 ኸይር» እናንተም ሀሳባችሁን @Fuadmuna ላይ አጋሩኝ። መፅሀፉን ያልገዛችሁ @sima_book ላይ መሸመት ትችላላችሁ። . @Fuadmu
Fuad Muna (Fuya)
የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ! በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት! ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14 ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com
Динамика подписчиков
с 20 июля 2026 по 12 октября 2026 · минимум 15 162 · максимум 15 700
Кто рекламировался за полгода
Рекламных размещений с маркировкой не найдено.
Публикации
Bilal Ebnu hassen. Ye,الله bariya ስለ ሲማ እንዲህ ሲል ሀሳቡን አካፍሎናል « ሲማን እኔ....በኔ እይታ እንጂ በሲማ እይታ ላብራራው ባልችልም!!... ድህነት ማለት ያኔ ሰላዋቴ አንሶ ረሱልን አለማየት መሆኑን አስገንዝቦኛል የጀነትን ፀዳል የምለብሰው በሰራኋቸው ስራዎች ቢቻ ሳይሆን በረበና ራህመት እንደሆነ ተገንዝቤያለሁ ሲማ የቃላቶቹ ጥርቅም ለወጣቱ ማሀበረሰብ የሚያነቃው መድፍ ነው ሲማ የትርክቱ ዘዴ ቀልብን ያድሳል ሲማ ላይ ያልተዳሰሰ የዱንያ ኑሮ የለም ያልተነገሩ የዱንያ ጉዱች የሉም ምን ዱንያ ቢቻ የሀሳቤ መናም ገሀነም ይገባል የልቤ ቁልፍ ጀነት ደርሶ ይመለሳል የሆነ time እራሴን ሲራጥ ላይም አገኘሁት አውይ በሲማ የረሱል ጎረቤት…
ሱመያ ስለ ሲማ እንዲህ ስትል ሀሳቧን አካፍላናለች «ሲማን ያነበብኩት በ24 ሰዓት ዉስጥ ነበር። መፅሀፉን በgive away ከተሰጧቸው ውስጥ ነበርኩ፤ ለፀሀፊውም መፅሀፉንም ስጦታ ላበረከተልኝም ምስጋና ይድረሳችሁ። ሲማ የእያንዳንዳችን ህይወት ይመስለኛል ፣ ብዙዎቻችን ሞት ሩቅ አርገን እናስባታለን ግና ቅርብ ናት በየትኛውም ጊዜ በራችን ያንኳኳል።ሲማ የማህበረሰባችን መስታወት እንደሆነች አስባለሁ የማህበረሰባችንን ሁኔታ በነፀብራቅ ያሳየች ድንቅ መፅሀፍ ናት። ፀሀፊያችን እጅህ ቁርጥማት አይንካህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ። ሲማ ማለት ግን ምን ማለት ነው? ከሱመያ» እናንተም ሀሳባችሁን @Fuadmuna ላይ አጋሩኝ። መፅሀፉን ያልገዛችሁ @sima_book ላይ…
ወንድም ሰዒድ ስለ ሲማ እንዲህ ሲል ሀሳቡን አካፍሎናል። «አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ሲማን አንብቤ የሚሰማኝን ለመግለጽ ቃላት አጠሩኝ። አንዳንድ መጽሐፍ ታነባለህ፣ ጨርሰህ ትዘጋዋለህ፤ ሲማ ግን ከጨረስኩት በኋላም በሀሳቤ ውስጥ ቀጠለች። በጽሁፉ ውስጥ ያለው ስሜት፣ የቃላቱ ጥልቀትና ሀሳቡ በጣም ነክቶኛል። እውነተኛ ስሜትን በቃል ማስተላለፍ እንደሚቻል ሲማ አሳየችኝ። ፉአድ ሙና፣ ለዚህ ስራ እናመሰግናለን። ለማንበብ ብቻ ሳይሆን ለማሰብም የሚያደርግ መጽሐፍ ነው። ብዙ ነገር ከልቤ አልፎ ውስጤ ቀርቷል። ❤️ 📖 አንተም በጻፍከው እኛም ባነበብነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን በርታ ፉዬ» እናንተም ሀሳባችሁን @Fuadmuna ላይ አጋሩኝ። መፅሀፉን ያልገዛችሁ…
አዳማ! ፒካፕ ሎኬሽን ለመሆን ፈቃደኛ የሆነ ሱቅ ያለው ሰው ካለ. @fuadmuna ላይ አናግሩኝ! . @Fuadmuna
ሲማን ያነበባችሁ ቤተሰቦች ስለመፅሀፉ አስተያየታችሁን በቪዲዮ ቀርፃችሁ ላኩልኝ። ኤዲት አድርጌ ቲክቶክ ላይ መልቀቅ ፈልጌ ነው። @fuadmuna ላይ ላኩልኝ። ከጥልቅ መውደድ ጋር! . @Fuadmu
Fuad Muna (Fuya) pinned « የሲማ መፅሀፍ መረከቢያ ፒካፕ ሎኬሽኖች የት የት ይገኛሉ? ክፍለሀገራት ● አዳማ ● ሻሸመኔ ● ሀዋሳ ● ጅማ ● ደሴ አዲስ አበባ ● ቤተል ● አጠናተራ ● ፒያሳ ● ሜክሲኮ ● ጀሞ ● መርካቶ በወኪል በኩል የምታገኙበት ● ባህርዳር፣ ጎንደር ቻግኒና አሶሳ ● ሚዛንቴፒና ቦንጋ ሲማ በካሽ ስለማይሸጥ በቅድሚያ @sima_book ላይ ግዢ ከፈፀማችሁ በኋላ ወደሚቀርባችሁ ፒካፕሎኬሽን ግዢውን እናስተላልፋለን።… »
ድሮና ዘንድሮ ከደሴ 🥰 ሲማን @sima_book ላይ ሸምቱ! . @Fuadmu
የሲማ መፅሀፍ መረከቢያ ፒካፕ ሎኬሽኖች የት የት ይገኛሉ? ክፍለሀገራት ● አዳማ ● ሻሸመኔ ● ሀዋሳ ● ጅማ ● ደሴ አዲስ አበባ ● ቤተል ● አጠናተራ ● ፒያሳ ● ሜክሲኮ ● ጀሞ ● መርካቶ በወኪል በኩል የምታገኙበት ● ባህርዳር፣ ጎንደር ቻግኒና አሶሳ ● ሚዛንቴፒና ቦንጋ ሲማ በካሽ ስለማይሸጥ በቅድሚያ @sima_book ላይ ግዢ ከፈፀማችሁ በኋላ ወደሚቀርባችሁ ፒካፕሎኬሽን ግዢውን እናስተላልፋለን። በምንሰጣችሁ ኮድ በቀላሉ መፅሀፋችሁን መረከብ ትችላላችሁ! የክፍለሀገር ፒካፕ ሎኬሽኖቻችን ጋር ሁሉም ጋር መፅሀፍ አስገብተናል። ቶሎ ሸምቱ! ሲማን የግላችሁ አድርጉ! . @sima_book @fuadmu
ሲማ እየተነበበች ነው። እናንተም ፎቷችሁን @sima_book ላይ አጋሩን! ሲማን @sima_book ላይ መሸመት ትችላላችሁ! . @Fuadmu