Аватар канала ✨ የማያ 𝖓𝖔𝖙𝖊 ✍
TG

✨ የማያ 𝖓𝖔𝖙𝖊 ✍

Telegram · nazrawit38
𝚒 𝚍𝚘𝚗'𝚝 𝚠𝚛𝚒𝚝𝚎 𝚠𝚘𝚛𝚍𝚜,𝚒 𝚠𝚛𝚒𝚝𝚎 𝚜𝚎𝚗𝚝𝚒𝚖𝚎𝚗𝚝𝚜.
Подписчиков1 350
Охват поста349
Коэффициент охвата25,9%
Постов за месяц 22 последний 24 сентября 2026
Рекламных постов 0 0,0% ленты
Прирост аудитории +6,3% за 90 дней

Динамика подписчиков

с 20 июля 2026 по 28 сентября 2026 · минимум 1 270 · максимум 1 360

Кто рекламировался за полгода

Рекламных размещений с маркировкой не найдено.

Публикации

Оригинал

𝑖𝑓 𝑢 𝑙𝑜𝑜𝑘 𝑐𝑙𝑜𝑠𝑒𝑙𝑦 𝑎𝑡 𝑚𝑦 𝑠𝑡𝑜𝑟𝑦 𝑢 𝑤𝑖𝑙𝑙 𝑠𝑒𝑒 "የእግዚአብሔርን እጅ " 𝑖𝑛 𝑒𝑣𝑒𝑟𝑦 𝑙𝑖𝑛𝑒. 🤍

126 просмотров
Оригинал

🎶 ነገር ቢሞላ ባይሞላ በዚ አልገምትህም ከሁኔታዎች በላይ ነህ ማንም አይገልፅህም 🎶 🫠

247 просмотров
Оригинал

ጥጌን ይዤ ቦርሳዬን እንደታቀፍኩ መማሪያ ክፍል መሆኑንም ረስቼ ካሸለብኩበት በቀስታ ትከሻዬን ነካ ነካ አርጋ ቀሰቀሰችኝ ፊቴን እንዳጨፈገኩ ከልክ በላይ አብጦ መግል የያዘ አይነት ህመም የጫነብኝን ጭንቅላት በሁለት እጄ ደገፍ አርጌ ሳያት የፅዳት ሰራተኛዋ ናት በይ ዉጪ እዚዉ እንዳታድሪ ብላኝ ወደ ስራዋ ገባች የግዴን ተነስቼ ቆምኩ እግሮቼ ስራቸዉን የዘነጉ ይመስላሉ ሁለመናዬ ዝሏል ከ3ተኛ ፎቅ መዉረድ አቅቶኝ በቁምነገር ቆሜ እያረፍኩ ጨረስኩት ጊቢ ዉስጥ የተማሪ ዘር የለም የትምህርት ቤቱን ግቢ ለቅቄ ስወጣ ምክንያቱን ባላቅም ቲንሽም ቢሆን ሰላም ይሰማኛል ዝም ብዬ መራመድ ነዉ የትኛዉንም ህግ የመጠበቅ ግዴታ የለብኝም... ተዝረክርኪያለዉ መሰለኝ ግን ግድም…

337 просмотров
Оригинал

“ሁሉም ሰው በልቡ ለማንም ማሳየት የማይፈልገው ቆሻሻ ይኖረዋል ጥላቻ ፣ ክፋት ፣ ግልፍተኝነት ፣ ከልክ በላይ ራስን መውደድ…..ብቻ አንዱ ይኖርበታል። ልዩነቱ ብዙዎቻችን ያ ባህሪያችን በአስገዳጅ ሁኔታ ፈንቅሎን ካልተገለጠ በስተቀር ንፁህ ፣ ቅን እና ፍፁም እንደሆንን እናስመስላለን።” ጠበኛ እውነቶች

330 просмотров
Оригинал

Maybe I don’t always need answers. Sometimes I just need a quiet place, a good book, and a little time with myself. 😇

381 просмотров
Оригинал

ለጥፋቴ መቅጫ ይሆን ለፍቅሩ መግለጫ የሚል ትርምስ ዉስጥ ተዘፈኩ አይኖቼ ለእንባ የተፈጠሩም መሰለኝ ያጀቡኝ ከነፍስ ጌታዬ ሸራርፌ ጊዜና ፍቅሬን ያቋደስኳቸዉ ሁሉ ባንዳፍታ ተበተኑ ዙሪያዬ በብዙሀን ትርምስ ሳይሆን በመድሀኒቶች ክምችትና በጨለማ ታጠረ........ የትም ብዙ ርቀት ተጉዤ ያለሱ በግለት የተፋፋምኩባቸዉ ፡ የጨፈርኩባቸዉ የቦረኩባቸዉ ጊዜያት አለፉና አለሜን እቀጫለዉ ብዬ ተቀጭቼ አይሆኔ አሰባበር ተሰብሬ አናንቄ ወደተዉኩት ወደሸሸሁት ጌታዬ አማተርኩ..... ታዲያ የት ነበርሽ ምንቀረሽ ሳይለኝ ገፍትሬ የወጣሁትን እቅፍ ዳግመኛ ዘረጋልኝ የሸንበቆ ምትክ የፈለኩለትን አለት ክንዱን አስመረኮዘኝ ያን ከሁኔታዎች በላይ የሚያረገኝን በሀሴት ወደ መቅደሱ…

375 просмотров
Оригинал

ሥጋዬና ልቤ ሊደክሙ ይችላሉ፤ እግዚአብሔር ግን የልቤ ብርታት፣ የዘላለም ዕድል ፈንታዬ ነው። መዝሙር 73-26

361 просмотров

Похожие каналы