አንዳንድ ሠዎች እና ለልማት የሚፈርሱ ሠፈሮች ቶሎ አይቀየሩም፣ ዝም ብለው እዛው መንቦጫረቅ ነው ስራቸው 😭
F.R.I.E.N.D.S
Genuine talks and thoughts. Be Disciplined 💪 and have fun ✌️ Channel created Sep 16th, 2023 GC Cross @Bahie721
Динамика подписчиков
с 20 июля 2026 по 28 сентября 2026 · минимум 3 800 · максимум 3 900
Кто рекламировался за полгода
Рекламных размещений с маркировкой не найдено.
Публикации
ከይቅርታ ጋር ሴቶች ከbreakup በኋላ የምታመጡት አስቀያሚ character አለ፣ በተለይ ደግሞ ወንዱ ከሆነ ቀድሞ breakup ያደረገው ... አንዴ Sigma sigma ያጫውታችኋል፣ አንዴ ሀይማኖተኛ ያደርጋችኋል፣ አንዴ ልቧ የተሠበረች ብቸኛ ሴት መሆን ያምራችኋል፣ ትንሽ ቆይታችሁ ደግሞ ስለ ወንድ መጥፎነት ስድብ እና ጥቅስ ትጀምራላችሁ ... በቃ መላ ቅጥ ነው የሚያሳጣችሁ። Story እና Profile…
ከይቅርታ ጋር ሴቶች ከbreakup በኋላ የምታመጡት አስቀያሚ character አለ፣ በተለይ ደግሞ ወንዱ ከሆነ ቀድሞ breakup ያደረገው ... አንዴ Sigma sigma ያጫውታችኋል፣ አንዴ ሀይማኖተኛ ያደርጋችኋል፣ አንዴ ልቧ የተሠበረች ብቸኛ ሴት መሆን ያምራችኋል፣ ትንሽ ቆይታችሁ ደግሞ ስለ ወንድ መጥፎነት ስድብ እና ጥቅስ ትጀምራላችሁ ... በቃ መላ ቅጥ ነው የሚያሳጣችሁ። Story እና Profile ምስቅልቅሉን ነው የምታወጡት። አንዳንዴ "ለበጎ ነው" ብሎ ወደቀጣይ ህይወት መሸጋገርን ልመዱ። @PityTruth
አባቶቻችን say: "ገንዘብ በሀያ፣ ልብ በአርባ አመት" አሁን ሀያ አልፎኛል፣ የታለ ገንዘቡ አባቶቼ 😭
Pov: the couples are የጊቢ ተማሪዎች ... Him: የኔ ሮዛ ❤️ Her: የኔ ተስፋዬ 😘 @DormVibe
Personally, ፀብ ላይ ከባዱ ጥፋተኛ፣ መጀመሪያ የሠነዘረው ሳይሆን ሁለተኛ መልሶ የሠነዘረው ነው! መጀመሪያ የሠነዘረው ሠው ጥፋተኛ አይደለም ሳይሆን፣ አለም ሠላማዊ ቦታ እንድትሆን አንዳንድ ሠዎች ከሌሎች ሠዎች ተሽለው መገኘት አለባቸው። አንዳንዴ ተጎድቶ ማለፍም ሊሆን ይችላል። መፅሀፉም "ግራህን ሲመታህ ..." ነው የሚለው። ሊጎዱን የሚፈልጉ ሠዎችን በመራቅ እንጂ በመታገል ማሸነፍ ከባድ ነው። @PityTruth
ሲጀመር ማርፈድ የcheater ምልክት ነው 😭 🤞 @PityTruth
Pov: the couples are የጊቢ ተማሪዎች ... Him: የኔ ሮዛ ❤️ Her: የኔ ተስፋዬ 😘 @DormVibe
Lift/Elevator ጋር ወይ ATM ጋር ምናምን፣ እኛ ቆመን እያያችሁ ከኋላ መጥታችሁ አስር ጊዜ የምትነካኩት ሠዎች፣ እኛ የቆምነው ለቅዳሴ ይመስላል እንዴ?
Just.. ሠናይ ሠንበት 🙏