Аватар канала ዜና አርሰናል
TG

ዜና አርሰናል

Telegram · zena_arsenal
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም - የዝዉዉር ዜና - የአሰልጣኞች አስተያየት - የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ - ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Подписчиков324 000
Охват поста13 200
Коэффициент охвата4,1%
Постов за месяц 100 последний 9 октября 2026
Рекламных постов 0 0,0% ленты
Прирост аудитории +4,9% за 90 дней

Динамика подписчиков

с 20 июля 2026 по 12 октября 2026 · минимум 309 000 · максимум 325 000

Кто рекламировался за полгода

Рекламных размещений с маркировкой не найдено.

Публикации

Оригинал

Goodnight Fam 🤩 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

4 880 просмотров
Оригинал

አርሰናል 4 - 2 ሊድስ 🔙 20 / 21 የ ኦባምያንግ የመጀመርያ እና ብቸኛ የፕሪሚየር ሊጉ ሀትሪክ ። 👑 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

9 510 просмотров
Оригинал

ዳቪድ ራያ Vs ሰንደርላንድ ያዳነው ፔናሊቲ የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ save አሸናፊ ሆኗል። 🎖 🧤 👏 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

15 100 просмотров
Оригинал

🔙 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

15 300 просмотров
Оригинал

ለንደን ከምሽቱ 3 : 00 🤯 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

17 600 просмотров
Оригинал

⭐️ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

16 800 просмотров
Оригинал

የዘንድሮው ውድድር ዘመን የክለባችን ከ 21 አመት በታች ቡድን ፎቶ። 📸 🔴 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

15 800 просмотров
Оригинал

በዚህ የውድድር አመት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በየ90 ደቂቃው ከፍተኛ ግብ የማስቆጠር እድል (Expected Goals - xG) በመፍጠር እና ወደ ግብ በመሞከር ግንባር ቀደም የሆኑት ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ሆኗል። ይህ መረጃ ተጫዋቾቹ በሜዳ ላይ ምን ያህል አደገኛ እና ለግብ የቀረቡ እንደሆኑ በግልፅ ያሳያል 1ኛ ኤርሊንግ ሃላንድ | 0.89 | 2ኛ ቡካዮ ሳካ | 0.88 | 3ኛ ቴሪኖ ባሪ | 0.80 | @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

17 100 просмотров
Оригинал

አሰልጣኝ ሊዊስ ዴላ ፎንቴ ስለ ሚኬል ሜሪኖ "ከአለም ዋንጫው በፊት ሜሪኖን በትከሻዬ ላይ መሸከም ቢኖርብኝም እንኳ እኔ ራሴ ሄጄ ለማምጣት ዝግጁ እንደሆንኩ ተናግሬ ነበርም እሱም ለዚህ ዋጋ እንዳለው በውድድሩ ላይ አረጋግጧል። ሜሪኖ የሚገባውን እውቅና ካላገኙ ተጫዋቾች አንዱ ነው እና ምናልባት ሌላ ዜግነት ቢኖረው የበለጠ አድናቆት ያገኛል። በባለፈው ጨዋታ ላይ ትልቅ ደረጃ ውስጥ ካሉ ተጫዋቾች አንዱ መሆኑን አይተናል።" @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

16 500 просмотров
Оригинал

🧝‍♀️ ✨ ወደ ኤልቪስ ኪንግደም በመግባት 50x ያሸንፉ! 🎰 🔥 💫 ግዙፍ አብዢዎች እና ነፃ ስፒን በጭጋጋማው ቦታ ይጠብቆታል። 💰 አሁኑኑ ኤልቨስ ኪንግደምን በMelbet ይጫወቱት ድብቁን ሃብት ይውሰዱት! 👇 👇 👇 🔗 [ LINK ]

14 900 просмотров

Похожие каналы